Репост из: Toleha Ahmed (Official Channel) ☪️
✨👑 ኢስላም ለሴት ልጅ ከሰጣት ክብር በጥቂቱ…
⚜ ባል ሚስት ያለችው ሆኖ ዝሙት ከፈፀመ ተወግሮ ይገደላል
⚜ለሁለተኛ ጊዜ አግብቶ በሚስቶቹ መካከል ፍትሐዊ ካልሆነ የቂያማ እለት ጎኑ የተዘነበለ ሁኖ ይቀሰቀሳል
⚜መኽር ሊሰጣት ቃል ገብቶ ቃሉን ያፈረሰ እንደሆነ እንደ ሌባ ይቆጠራል
⚜ከፈታትም ከሰጣት ነገር ምንም መልሶ መውሰድ አይፈቀድለትም
⚜አላህ የደነገገላትን የውርስ ድርሻዋን የወሰደ የአላህን ድንበር አልፏል … የአላህንም ድንበር ያለፈ በእርግጥ ራሱን በድሏል
⚜ ባሏ ከአራት ወራት በላይ የተለያት ከሆነ ፍቺ የመጠየቅ መብት አላት
⚜የጠላት እንደሆነ አላህ እንዲታገስ አዞታል…
{وَعَاشِرُوهُنَّ بِٱلْمَعْرُوفِ ۚ فَإِن كَرِهْتُمُوهُنَّ فَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَيَجْعَلَ ٱللَّهُ فِيهِ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا }
«በመልካምም ተኗኗሩዋቸው፡፡ ብትጠሉዋቸውም (ታገሱ)፡፡ አንዳችን ነገር ብትጠሉ አላህም በእርሱ ብዙ ደግ ነገርን ሊያደርግ ይቻላልና »
『 አኒሳዕ 19』
⚜ከፈታትም ውለታዋን እና በመልካም መኗኗራቸውን ሊረሳ አይገባውም
⚜ከተለያዩም ከልጆቿ ሊከለክላተ አይችልም … ወጫቸውንም መሸፈን ግዴታ አለበት
⚜በንብረቷ የማዘዝ መብት አላት… ለእሱም( ለባሏ) ሰደቃ ከሰጠች ሁለት አጅር አላት ከከለከለችውም በእሱ የማዘዝና የበላይ የመሆን መብት የለውም
⚜በማንኛውም ነገር ድንበር ካለፈባት ባለፈበት ልክ ይቀጣል
⚜ስለ ምግቧ፣ ልብሷ ፣ መኖሪያዋና አጠቃላይ ወጯ ተጠያቂ ነው
⚜ባሏ የአላህ ሀቅን ከዚም የሷን ሀቅ የማይጠብቅ ከሆነ ፍቺን የመጠየቅ መብት አላት
⚜በፍቺ ጊዜ ኢዳዋ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከቤቷ የማስወጣት መብት የለውም
⚜በጥሩ ነገር ካዘዛት ትታዘዘዋለች በሀራም ነገር ካዘዛት ደግሞ እሱን የመታዘዝ ግዴታ የለባትም
⚜ለእሷም ሲሉ የአላህ መልዕክተኛ ጦርነት ዘምተዋል (የበኒ ቀይኑቃዕ ዘመቻ)
⚜ለእሷም ብሎ ተጋድሎ የሞተ ሸሂድ ነው
⚜ክብሯንም ያለ እውነት የነካ አላህ የቀዝፍን ( ስም የማጥፋት) መቀጣጫን ሰማንያ ግርፋትን ደነገገ
⚜ አባት ሴት ልጆቹን ( አንዲትም ብትሆን ) በጥሩ ሁኔታ ያሳደገ ጀነት ለመግባት ምክንያት ይሆኑታል
⚜ለእሷም ተማፅኖ ሲባል አልሙዕተሲም ሰራዊቱን ወደ አሙሪያ አንቀሳቀሰ !
⚜የአላህ መልዕክተኛም በመሞቻቸው ጊዜ ስለሷ አደራ ብለዋል
✨እንዲህ ነው ኢስላም ሴትን ልጅ ያከበራት…
✍ ቢንት አብደላህ
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛