🔵🇫🇷 ቼልሲ የመሃል ተከላካይ አስፈረመ
የምእራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የተከላካይ ክፍሉን ለማጠናከር የሚያደርገው ጥረት ፍሬ አፍርቶ ብዙ ተስፋ የተጣለበት ማማዱ ሳርን ከስትራስበርግ በ15 ሚሊዮን ዩሮ አስፈርሟል::
በ2005 የተወለደው የ19 አመቱ ዲፌንደር ከመሃል ተከላካይነት በተጨማሪ የግራና የቀኝ ፉልባክ ሆኖ መጫወት መቻሉ ለኤንዞ ማሬስካ ጥሩ አማራጭ ይሆናል::
ፈረንሳዊው ወጣት ቀጣዮቹ ስድስት ወራትን እዛው ስትራስበርግ ቆይቶ ቼልሲን በክረምቱ ይቀላቀላል::