ሕብረት ባንክ ሥነ-ምግባርና ሙስናን መከላከል በሚል ርዕስ ላይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል
ሕብረት ባንክ ከፌዴራል የሥነ- ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት የሚቆይ የሥልጠና መርሐ- ግብር በባንኩ ዋና መ/ቤት እያካሄደ ይገኛል፡፡
መርሐ ግብሩን በንግግር ያስጀመሩት የባንኩ ተ/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ፅጌረዳ ተስፋዬ እንደተናገሩት ሕብረት ባንክ ለደንበኞችም ሆነ ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ስነ-ምግባርን በተላበሰ መልኩ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን የዛሬው ስልጠናም ይህንኑ አጠናክረን እንድንቀጥል ያግዘናል ብለዋል፡፡
በስልጠናው ላይ የባንኩ የሥራ ኃላፊዎችና የኮሚሽኑ ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!