ውድ ደንበኞቻችን!
ፕሪሚየር ስዊች ሶልሽንስ (ፒኤስኤስ) ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከለሊቱ 5፡00 ጀምሮ እስከ ጥር 7 ጠዋት 1፡00 ድረስ የሲስተም ማሻሸያ ስራ ስለሚያከናውን የፖስ እና ኤቲኤም አገልግሎቶቻችን ለተጠቀሰው ጊዜ ብቻ እንደሚቋረጥ በትህትና እናሳውቃለን፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
Dear esteemed Customers!
We would like to inform you that Premier Switch Solutions (PSS) is on payment switch system upgrade and there will be a downtime on January 14, 2025 at 11:00 PM until January 15, 2025 at 7:00 A.M. During such periods our POS and ATM machines will be temporary unavailable.
Hibret Bank
United, We prosper!