Репост из: AYA Media || አያ ሚዲያ
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
"በዱንያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ወይም መንገድ አቋራጭ ሁን" (ቡኻሪ የዘገቡት)
" ﻛﻦ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻛﺄ ﻧﻚ ﻏﺮﻳﺐ ﺃﻭ ﻋﺎﺑﺮ ﺳﺒﻴﻞ"
ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ
ኢብን ዑመር ይህንን ሐዲስ አስመልክቶ እንዲህ ይላል፦
"ከጤንነትህ ለበሽታህ ከህይወትህ ደግሞ ለሞትህ ውሰድ። ካመሸህ ንጋትን አትጠብቅ። ካነጋህም ምሽትን አትጠብቅ።"
ይህ ማለት አንድ ሰው በጤነኝነት እያለ ከእርሱ የሚጠበቀውን ሁሉ ማድረግ አለበት። ይህ ለ2 ነገሮች ይጠቅመዋል።
1) ምን አልባት ነገ አልጋን የሚያጎዳኝ በሽታ ቢጋረጥበት ሲሰራው የነበረው አጅር አይቋረጥበትም።
2) የፀፀትና የቁጭት ሸማን ከመከናነብ ይተርፋል።
"ምነው ይህን ይህን በሰራው ነበር" ከማለት ይድናል።
ሌላው ቃል ለሞት መዘጋጀትን ለእርሱ መሰነቅን ነው የሚያመለክተው። መልሱኝ ቢል እንኳ የማይመለስበት ገጠመኝ ነውና ከአሁኑ ቆም ብሎ ማሰብ ነው ብልጥነቱ እያለን ነው።
የመጨረሻዎቹ ሃረጎች ደግሞ የሚያመለክቱት፦ የሚመጣው ነገር ዱብዳ እና ቀጠሮ ቢስ በመሆኑ ሁሌም በትጋትና በጥንቃቄ መስራትን ያመለክታል። ደንዳናነትን ከረፈፍነትን ስንፍናን ለነገ ባይነትን ጨርሶ ያስወግዳል።
የሰው ልጅ ዋስትና የሌለውን ቁስ እንኳን ለመሸመት ይታቀባል። እዚህ ጋር ግን ለህይወትህ ዋስትና የለውም። ከትክክለኛ ዓቂዳ በስተቀር እየተባለ ነው። ስንቶቻችን እንደምንገነዘበው አላቅም።
አላህ ያግዘን።
🎬 https://t.me/SabahTube
۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••۩
✍ ጠቃማዊ መልዕክቶች እንዲደርስዎ…
👥 Join ↘ Me
🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!
📧Telegram:
📚 https://t.me/haiderkhedir
🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q