Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እኔ ካሚል ሸምሱን የምለው ነገር፤ ባለፈ ለማይረባ ዩቲዩብ ብሎ ያበላሸውን ነገር የሚያስተካክለው በዚህና መሰል መድረኮች እውነታውን ሲጋፈጥ ብቻ ነው።
ስለሆነም የኒቃብ መከልከል በተነሳ ቁጥር የካሚል ስም በመጥፎ መወሳቱ አይቀርም። ይህ መጥፎ ስም የሚስተካከለው የኒቃብ ጉዳይ ሲስተካከል ብቻ ነው።
ስለዚህ መፍትሄ እስከሚገኝ ድረስ ድምፅ መሆንህን ግፋበት። በርታ!
♠
ይህ ቪድዮ ዛሬ ፓርላማ ላይ ጠቅላይ ሚኒስተሩ በተገኙበት ያቀረበው ጥያቄ ነው። እዛ መግባታችሁ ለዚህ ለዚህ ካልጠቀመ ምን ዋጋ አለው? ወንበር ለማሞቅማ ብዙዎች አሉን።
በል! እህቶችህን ለመካስ ሰበብ አድርስ።