የማርያም መንገድ
በየዋህነት ቀለም ልባችን በቀለመበት
እንደሸረሪት ድር ሳይሳሳ የፍቅር ፍሬ ባለበት
ቃላችን ቀስት ጦር ሁኖ ቅስምን በማይሰብርበት
......................
✍ &🎙@sanaanaf
በየዋህነት ቀለም ልባችን በቀለመበት
እንደሸረሪት ድር ሳይሳሳ የፍቅር ፍሬ ባለበት
ቃላችን ቀስት ጦር ሁኖ ቅስምን በማይሰብርበት
......................
✍ &🎙@sanaanaf