ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
❤ሰላም
❤ጤና
❤እድገት
❤ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ
🔴በቅንነት ሸር እናድርግ
✅የገርጋሪ ( የዓይነጥላ መንፈስ) ምንድነው ?
✅ዛሬ ስለገርጋሪና የዓይነ ጥላ መናፍስት እናያለን ።
✅የገርግር ወይም የአይነ ጥላ መናፍስቶች የተለያየ ዝርያና ነገድ ያላቸው ሲሆኑ በዋነኛነት
የጥንተ ጠላታችን የዲያብሎስ ዝርያዎች ናቸው።
ዲያብሎስ በቅናትና በምቀኝነት የመጀመሪያው አባታችን አዳምንና እናታችን ሔዋንን እግዚአብሔር ባርኮ ከሰጣቸው ከገነት ወደ ሲኦል ከሲኦል ወደ ምድረ ፋይድ እንዲወርዱ አድርጓቸዋል
👉 የገርጋሪ መናፍስት ማለት፦እጅግ በጣም ምቀኛና ቀናተኛ የሰውን ልጅ ህይወት መሰናክል ውስጥ የሚከቱና ምስቅልቅል የሚያደርጉ የዛርና የአጋንንት ውላጅ መናፍስቶች ናቸው ።
👉 እኒህ የገርግር መናፍስቶች የተለያየ ስልት ይዘው የሰውን ልጅ አእምሮ በመቆጣጠርና የተለያዩ በሽታዎችን እያሰየሙ እንዲሁም የዘመናዊ ህክምናን በመላመድ ተስፋ እያስቆረጡ
በህይወት ላይ ተፅኖ ሲፈጥሩብን ይኖራሉ
👉 እንዲሁም የሰው የበታች ፣ የአልጋ ቁራኛ ፣ደህ ፣ ብቸኛ ፣ እድለቢስ፣
ከርታታ ፣ምኞት ብቻ ፣ሰርቶ ከንቱ ፣ ገንዘብ አባካኝ ፣እንድንሆን ሲያደርጉን ይኖራሉ
👉 የገርግር መናስቶች ከልጅነት እስከ እርጅና ሰዎችን በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናይ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።
👉 የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን
የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ አምልኮ እንዳንሄድ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ ከሞት የሚያደርሱየጥፋት መናፍስቶች ናቸው።
👉 የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት መንገድ የለም፦
✅ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
✅ፍቅር እንዳይኖር
✅ትዳር እንዳንይዝ
✅ልጅ እንዳንወልድ
✅ ሀገር ሰላምእንዳይሆን
✅ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ
✅የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
✅ጽንስ ማቋረጥ
✅ትዳር ማቋረጥ
✅ተስፋ ማጨለም
✅እራስን ማስጠፋት
✅የትምህርት ፈተና ማሰናከል
✅ከሰዎች ጋር አለመስማማት
✅መነጫነጭ
✅ራስ ምታት
✅በሰው እንድንጠላ ማድረግ
✅ሀብት መገርገር
✅ስራ መገርገር
✅ጭንቀት መፍጠር
✅ለአደጋ መዳረግ
✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን
✅ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
✅በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
✅በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል
✅ልጅ መከልከል
✅እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
✅ፍርሃት.....
👉 ከዚህ በላይ የተዘረዘሩት ችግሮች ከብዙ በጥቂቱ የሚገረግሩ መናፍስቶች ውጤት ነው።
#መልእክቱን ሼርር በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ
#ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ ባለው ጊዜ ይደውሉልን።☎️09 54040817
☎️09 54040817