Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከትናትና ወዲያ ህሊና አበበ ከአርሰናል ማን የመጀመሪያ ቢጫ ካርድ ሊያገኝ ይችላል ብዬ ጠይቄ ነበር ፣እሷም ንዋኔሪ ብላ መልሳ ነበር ግን ለምን መረጥሽ ምክንያቱም አርቴታ ብዙ ጊዜ ተቀያሪ አድርጎ ነው እሚያሰልፈው ብዬ ጠይቃት ነበር መልሷን ከዚህ ሁለት ደቂቃ ቪዲዮ ስሙ ?
ዋንጫ መጠበቅ ከባድ ነው ግን በጨዋታው እንዝናናለን ብላለች ተመቻችሁ አባባል ??
ዛሬ የአርሰናል ወንዶች ጥያቄ ነው ወደ ማታ ይፖሰታል !
ዋንጫ መጠበቅ ከባድ ነው ግን በጨዋታው እንዝናናለን ብላለች ተመቻችሁ አባባል ??
ዛሬ የአርሰናል ወንዶች ጥያቄ ነው ወደ ማታ ይፖሰታል !