የባርሳ ደጋፊዎች ሪያል ማድሪድ ላይ ሲንደቀደቅ ያመሸውን መድፍ አርማ ይዘው ገብተው የቅርብ ህመማቸውን አስታውሰው ሲነካካኳቸውም ነበር፡ በመጨረሻም ህመሙ ያገረሸበት ማድሪድ የኮፓ ዴል ሬይ ዋንጫን አስረክቧቸዋል።
እያንዳንዷን ቁንፅል ከመድፈኞች ጋር ካያያዝነው የባርሳ ዋንጫ ማንሳት የዚህ አመት የዋንጫ mentality መሞረዱ በቻምፒየንስ ሊጉ ምን ተጨማሪ ጉልበት ይፈጥርላቸዋል?