አንድ ነገር ትክክለኛ ቦታውን ሲያጣ በዛውም ዋጋውን ያጣል ፤ ስለዚህ የእናንተም ዋጋችሁ የሚወሰነው በምትውሉበት እና በምትገኙበት ሁኔታ ውስጥ ነው ።
ስለዚህ ዋጋችሁ እንዳይወርድ ከፈለጋችሁ የምትሆኑበትን ቦታ ምረጡ ።
መልካም ቀን ይሁንላቹ
ስለዚህ ዋጋችሁ እንዳይወርድ ከፈለጋችሁ የምትሆኑበትን ቦታ ምረጡ ።
መልካም ቀን ይሁንላቹ