በሱሓቦች ግዜ #ሳቢቱል_ቡንያን የተባሉ አሏህን ፈሪ የሆነለ ሰዉ ነበሩ ።
。
#ሳቢቱል_ቡንያን ነብዩ ሙሐመድን ﷺ አልተገናኙም ነበር ።ነገር ግን ነብዩ ሙሐመድን ﷺ በመዲና ለ10 አመት ያክል ከኸደማቸው ከአነስ_ኢብኑዐማሊክ ጋር ተገናኘተዋል።
#ሳቢቱል_ቡንያን" አሏህን ተገዢ፣ አሏህ ፈሪ ፣ የእውቀት ባለቤት፣ እንደዚሁም ከሐዲስ ዑለማወች አንዱ ናቸው።
"ሳቢቱል ቡንያን" የማይቀረው ሞት ደረሰና ወደ ቀብር በገቡ ግዜ እሳቸው ወደ ለህዱ ያስገባቸው ሰው እንዲህ_አለ ፦ « በአሏህ ይሁንብኝ #እኔ ሳቢቱል ቡንያንን ወደ #ለህዱ ካሰገባኃቸው ቡኃላ ከለህዱ መክደኛ መካከል አንዷ #ዲንጋ ወደ ለህዱ ገባች
。
ከዛም ይቺን ዲንጋይ ለማወጣት ወደ ለህዱ ገባ ስል #ሳቢቱል_ቡንያን ሶላት እየሰገዱ ተመለከትኩ።አብሮኝ ለነበረው ሰው እያየህ ነው ይሄን ነገር አለኩት ??? ሰውየውም በመገረም እረ አሁን ዝምበል አለኝ።
。
ከዛም ለህዱን ካስተካከልን እና ቀብሩን በአፈር ከሞላን ቡኃላ ወደ "ሳቢቱል ቡንያን" #ልጅ ሄድን ለልጅቷም አባትሽ ምንድነው ስራው? በዚች ዱንያ ምንድን ነበር የሚሰራው? ብለን ጠየቅናት
#ልጅቷም ምን አይታችሁ ነው? ብላ ጥየቀችን
#እኛም የተከሰተውን ነገር ባጠቃላይ ነገርናት ።
。
#ልጅቷም አባቴ ለ50 አመት ያክል የለይል ሶላት ይሰግድ ነበር እንደዚሁም በዚያ ለይልይ > እያለ ዱዓእ ያደርግ ነበር ። ብላ መለሰችላቸው።