አንዱ ገጠሬ ነው አሉ። ህዝቦቹ ተሰብስበው ሙሃደራ ካላደረክልን አሉት። ሚምበር ላይ ወጥቶ
"አዩኸናስ! ስለ ምን እንደ ምነግራችሁ ታውቃላችሁ ኣ❓" ሲላቸው
"አናውቅም" አሉት
"እንግዲያውስ ለማያውቁ ሰዎች ማስተማር ድካም ነው።" ብሎ ወረደ
በሌላም ቀን መጥተው "እሺ ዛሬ አስተምረን" አሉት። አሁንም ሚምበር ላይ ወጥቶ
"አዩኸናስ! ስለ ምን እንደ ምነግራችሁ ታውቃላችሁ ኣ❓" ሲላቸው በአንድ ድምፅ
"አዎን! እናውቃለን" አሉት።
"እንግዲያውስ ለሚያውቅ ሰው መናገር ፋይዳ የለውም።" ብሎ ወረደ።
ለሶስተኛ ጊዜ መጥተው "እባክህ አስተምረን" አሉት። አሁንም ሚምበሯ ላይ ወጥቶ

ቀድመው ተወያይተው ነበርና
ግማሻቸው "አዎን" ሲሉ ግማሻቸው "አናውቅም"
አሉ።
"እንግዲያውስ ያወቁት ለማያቁት ያሳውቁ" ብሏቸው እርፍ!😁!
ሱብሃነሏህ