Репост из: Abu Iyad
ታላቅ የሙሓደራ እና የምርቃት ፕሮግራም
ኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ ለተከታታይ 4ወራቶች ሲያስተምራቸው የነበሩ የዓረብኛ ፅሁፍ ተማሪዎችን ዛሬ ያስመርቃል ።
ይህንን በማስመልከትም በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዘዋል
ተጋባዥ እንግዶቻችን
📌 ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ
📌 ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ አልዋን ዓሊ
📌 ልዩ የሆነ የውይይት ፕሮራምም ይኖራል
⌚️ ሰዓት ዛሬ ማታ ከ 2፡40 ጀምሮ
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇👇
t.me/ikhlastube2