ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም
ለውድ የጆርጎ አካዳሚ ት/ቤት ወላጆች አሳዳጊዎች፤
የተማሪዎች ወርሀዊ ክፍያ ወር በገባ ከ25-30 መከናወን እንዳለበት ይታወቃል ።
ስለዚህ ክፍያችሁን ያልፈፀማችሁ ወላጆች ቅጣት ውስጥ ከመግባታችሁ በፊት ቀድማችሁ እንድትከፍሉ ስንል ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ጊዜያችሁን ጠብቃችሁ ለምትከፍሉ ወላጆች ምስጋናችን የላቀ ነው።
ማሳሰብያ:-1.ቅጣት ውስጥ ከገባችሁ እንደማንኛውም ትምህርት ቤት ቅጣት 10 ብር ነው።
2.የመማሪያ መፃህፍት ከሀሙስ ጀምሮ ከኦሮሚያ ትምህር ቤቶች ማህበር ስለምንረከብ ከአርብ ጀምሮ በአካል በመገኘት መግዛት ትችላላችሁ።
ጆርጎ አካዳሚ