TEDDY AFRO - አርማሽ (ቀና በል) - [New! Official Single 2021] ''ዘር ያበቀለው ታጭዷል መከራው
ኢትዮጵያዊነት አሁን ነው ተራው
ዘመን አድሰሽ በፍቅር ቀለም
ብቅ በይ ኢትዮጰያ ሆነሽ መስከረም
እኛስ ከመንገድ ላይ ጠፍተን መች አወቅነው
ብንሄድ ብንሄድ አንደርስም ገና ነው
በመባረኪያችን ከመንገድ ላይ ዝለን
አይበቃም ወይ ማሳል በዘር ጉንፋን ታመን
ቀን አለ በሉ
ቀን አለ ገና''
እውነት ነው ቀናችን ከፊት ነው!
ሀገሬ በልጆቿ ቀና ትላለች
ኢትዮጵያዊነት አሁን ነው ተራው
ዘመን አድሰሽ በፍቅር ቀለም
ብቅ በይ ኢትዮጰያ ሆነሽ መስከረም
እኛስ ከመንገድ ላይ ጠፍተን መች አወቅነው
ብንሄድ ብንሄድ አንደርስም ገና ነው
በመባረኪያችን ከመንገድ ላይ ዝለን
አይበቃም ወይ ማሳል በዘር ጉንፋን ታመን
ቀን አለ በሉ
ቀን አለ ገና''
እውነት ነው ቀናችን ከፊት ነው!
ሀገሬ በልጆቿ ቀና ትላለች