KJUMJ
ሁለት ነገር
1⃣ አፉ እንባባል
وَليَعفوا وَليَصفَحوا أَلا تُحِبّونَ أَن يَغفِرَ اللَّهُ لَكُم وَاللَّهُ غَفورٌ
ለዚህ ደግሞ በጣም ተገቢ ከሆኑት አካል ደግሞ ስሁራ ሜምበሮች እና አሚሮች ናቸው። ምክኒያቱም ስራ ላይ ብዙ ነገር ስለሚፈጠር "ለመስራት ሞክሩ ደግሞ መሳሳት የሚያጋጥም ነገር ስልሆነ ነው"
ብዙ ነገር ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ግን በቃ መልካም እንጠርጥር አዎ መልካም እንጠርጥር በጉዳይ ባናምንበትም ባንስማማበትም በመልካም ጥርጣሬ አፉ ተባብለን እንለያይ።
2⃣ ለ አዳዲሶቹ ደግሞ አላህ ኸሀይሩን ነገር ይወፍቃቸው የ እርሱን ዉዴታ ሊያስገኝ በሚያስችል መልኩ በአላህ መልክተኛ መንገድ ላይ የሚሰሩ አላህ ያድርጋቸው ።
نسأل الله سبحانه وتعالى أن يهديهم ويسددهم.
كتبه الفقير إلى رحمة و عفو و مغفرة ربه