ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ የብዕር ጠብታ ቤተሰቦች ቃላችንን አክብረን እዮሪካን መቀጠል ባለመቻላችን ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን። ነገር ግን ታሪኩን የወደዱትን እና ከልብ የተከታተሉትን ቤተሰቦች አለማክበር ሳይሆን በሁኔታዎች አለመመቸት እንደሆነ እንድትረዱን በአክብሮት እንጠይቃለን። በመሆኑም እዮሪካ ክፍል 26 ዛሬ ማታ 1:00 ላይ ይለቀቃል።
እናመሰግናለን🙏
እናመሰግናለን🙏