👎👎👎👎👎👎
#አስቸኳይ #ማሳሰቢያ
🎤🎤🎤🎤🎤🎤
#ለጥር 01 #2017 ዓ.ም አዳጊ #መምህርራን ።
🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷
#የቆይታ ጊዜ ደረጃ እድገት እየሰራን መሆኑ ይታወቃል በመሆኑም ከላይ ስማችሁ የተገለፀው መ/ራን #PGDT መረጃ ከማህደር ላይ ያላያያዛችሁና #ስልጠና ጀምራችሁ ያላጠናቀቃችሁ #PGDT ወይም ስልጠና የጀመራችሁበትን ማስረጃ እስከ 08/05 /2017ዓ.ም 11:00 ድረስ መም/ትም/አመ/ልቡ/ ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ እየመጣችሁ እንድታቀርቡ እያሳሰብን በተገለፀው የጊዜ ገደብ መረጃው ካልቀረበ ግን የደረጃ እድገት የማይሰራላችሁ መሆኑን እናሳስባለን ።
#የመ/ትም/አመ/ል/ቡድን
👆👆👆👆👆👆👆👆