Репост из: King &queen
🌹🍃🕊....#ህይወት
አስፈላጊዉን ነገር ለማግኘት ዋጋ ትከፍላለህ በብዙ ዋጋ ያገኘኸው ነገር ዘላለም አብሮክ የሚኖር ነው።
❤️ፍቅር
የፍቅር ዋጋዉ ፍቅር ብቻ ነው።
😘ትግል
ሰዉን ታግሎ ከማሸንፍ ይልቅ ህይወትን ታግሎ ለማሸነፍ ነው ምንፈልገው ብለን እራሳችንን ካሳመነው success ለመሆን እየተንደረደርን ነው።
💖⚘➣ ❥ ♥️💍
••●🍃🌹🍃●••