ሀርቡ አሳዘነችኝ።
አላህ ከአዘነላቸው ውጪ፣አብዘሀኛው የኢህዋን ጠማማ አንጃ አጫፋሪ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ የሶፍያና የአህባሽ ጥርቅም በአንድነት ስም ካባ ለብሰው ርስበርሳቸው ተውሂድና ሱናን፣ሺርክና ቢዲዓን ፣ሳይነኩ ሸፋፍነው
ሶላትን
ዘካን
ረመዳን
ወንጀል፣ወዘተ እያሉ ሰውን ይሸነግሉታል።
ወላሂ በአለባበስ እንዳትሸወዱ፣
#አህባሽ፣#ሶፍያ ወይም #ኢህዋን መሆንን ለማወቅ፣ አላህ እድሜ የሰጠው ሰው ፣በሌላው ጊዜ ባይገለፅለትም በረመዳን ፣በረቢዓል አወል ወራቶች የበለጠ ራሳቸውን አጋልጠው አቂዳቸው የተበላለሸ ለመሆኑ ፍንተው አድርገው ያሳዩናል።
ኢህዋኖች ዛሬ ድግስ አላቸው
ስንትና ስንት ሀርቡ ምድር ዓቂዳው የተበረዘ ፣የተበላሸ፣ ቀብር አምላኪ ህዝብ ባለበት ሙንከራቱ፣ቢዲዓው እያለ
አላህ ያዘነለት ብቻ ሲቀር ፣ለገንዘብ ስብሰባ ጊዜ አፋቸው ይፈታል።
አላህ ሱብሃነ ወተዓላ
በተከበረው ቁርዓኑ
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
وَالْعَصْرِ
በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ
ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡
አል ዓስር (103 :1-3)
እያለ መናገሩን ዘንግተውት ይሆን፣ በቢዲዓ የሚጨማለቁት። ሰውን የሚሸነግሉት።
የአንድ ሰው እምነቱ ሳይስተካከል ሶላቱ፣ፆሞ፣ ዘካው ሀጁ፣እና ሌላው ዒባዳዎ ይጠቅመዋልን???
በዚህማ ከሆነ አይሁድ፣ ነሷራም እና ሙጀሲማ ምን ጥፋት ኖረባቸው ነው ተወቃሽ የሆኑት።
እንደ ሙሽሪኮቹ እኮ እነሱም ይፆማሉ፣ገንዘባቸውን ያወጣሉ፣ በነሱቤት ይፀልያሉ፣ ግን መሰረታዊ የዲን ቁንጮውን ስላላገኙት፣ ከሀዲያን ተባሉ፣ሙሽሪኮችም እንደዛው።
አላህ ይጠብቀን
ከሴራቸው አላህ ይጠብቀን።
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation