🦋 የኔ 🦋


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Цитаты


#fun video & pictures #мυѕι¢
#вєѕт ρι¢тυяєѕ
#тιк тσк
@Myfker
@loveily1001

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Цитаты
Статистика
Фильтр публикаций




╔┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•˚•✿•┈
┋ ሚስት ትታመም እና ሆስፒታል ትገባለች
┋ #ዶክተር :- የመዳን ተስፋዋ አነስተኛ ነው
┋ ቢሆንም የቻልነውን ግን እናደርጋለን።
┋ #ባል:- እንባውን መቆጣጠር አቅቶት ገና
┋ እኮ 30 አመቷ ነው፤ ቤተሰቦቿን 
┋የምታስተዳድረው እሷ ናት እባክህ አድናት። 
┋በዚህ ግዜ አንድ ነገር ተከሰተ....
┋የልብ ምቷን የሚቆጣጠረው ማሽን     
┋እንደገና መስራት ጀመረ እጆቿ መንቀሳቀስ
┋ጀመሩ አይኖቿ ተገለጡ ከዛም አንገቷን
┋ወደ ባሏ ዘወር አድርጋ...
┋ ✥┈┈┈┈ ውዴ

┋ 30 አልሞላኝም ገና 29 አመቴ ነው


ዛሬ ድብርርርር.... ሲለኝ ለፖሊስ 📞ደውዬ...

#እኔ... ኧረ ድረሱልኝ ከ1ሺ በላይ የሚሆኑ ሰዎች እየተከተሉኝ ነው።
#ፖሊስ... የት አካባቢ ነው ሰዎቹ እየተከተሉህ ያሉት?
#እኔ... "Telegram ላይ"


.............ሰኞለት ከለማ
             እሮብ ከተሰማ..... ......
ዛሬ ከሌላ ጋር ቁጭ ብላ ታይታለች
ትራፊክ ይቅጣልኝ ትርፍ ሰው ጭናለች

ግጥም


ከአጭር ሴት ጋር መቀለድ ከባድ ነው ...

ለቀልድ ብዬ ስገፋት ሲኒ ውስጥ ወደቀች😜🤣


"ከቀለም ቀቢነት ተነስቼ ነው እዚ የደረስኩት"

ወደፊት ከምናገረው የተወሰደ😳


ቤት መግባት ማይወደውን ልጅ ማን አሉት😳

ና-HOME


መታጠብ ማይወደውን ልጅ ማን አሉት😉

ዳ-ግም


ባትሪ ግን 0 ካለ በኋላ -1 እያለ ቢቀጥል ኖሮ ቤት ስንገባ እንመልስለት ነበር😢

#አይመስላችሁም 🤔


አንድ ጥቁር ልጅ ላይ ፌደራል በጭለማ ጥይት ተኩሶበት ቀለሀዋ ተመልሳ መጥታ ምን ብትል ጥሩ ነው...

              #ባትሪ_አብሩልኝ 😜😂🤣


Happy Valentine day

❤ ❤
❤ ❤ ❤
❤ ❤ ❤ ❤
❤ ❤ ❤ ❤ ❤
❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤

1.7k 0 46 29 140

🥂🥂🥂🥂🥂

1.5k 0 14 5 107

Happy
........ day

....?


Belu dena ederu☺️


Ye man degafi nachu





Показано 17 последних публикаций.