የአደም ልጅ አብዘሃኛውን ስህተት የሚፈፅመው በምላሱ ነው !!
ከዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል አለ:-
የአደም ልጅ አብዘሃኛው ስህተቱ ያለው ምላሱ ላይ ነው። [ሶሂሁ'ል ጃሚዕ 1201 አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]
ምላሳችንን አጥብቀን እንጠብቃት!!
በምላስህ በአላህ ላይ አታሻርክባት!
በምላስህ በሀይማኖትህ አዲስፈጠራ (ቢድዓ) አትናገርባት!
በምላስህ የሰዎችን ስጋ አታላምጥባት! በምላስህ ወሬ አታመላልስባት!
በምላስህ ውሸት አትናገርባት፣
በውሸትም አትመስክርባት፣
በምላስህ ሰውን ከሰው አታባላባት!!
በምላስህ ሰዎችን ወደ ሀራም ነገር አታነሳሳባት!! በምላስህ…?!
--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------
🍀🍀🍀
በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢👇👇👇
@Lewetatoch_mekir