“ባሮቼ ሆይ! እኔ መበደልን በራሴ ላይ እርም አድርጌያለሁ፣ በመካከላችሁም እርም አድርጌያለሁና አትበዳደሉ
ከኢበኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁማ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:-
“ሙስሊም የሙስሊም ወንድም ነው። አይበድለውም፣ አያዋርደውም። ለወንድሙ ጉዳይ የቆመ (የሆነ) ሰው፣ አላህ ለርሱ ጉዳይ ይሆንለታል።
ለአንድ ሙስሊም ከጭንቀቱ መውጫ ያበጀ (ያስተነፈሰ ሰው)፣ አላህ ለርሱ ከቂያማ ቀን ጭንቀቶች መውጫ ያበጅለታል። የሙስሊም ወንድሙን ነውር የሸፈነ ሰው አላህ በእለተ ትንሳዔ (ቂያማ) ቀን ነውሩን ይሸፍንለታል።”
በደልን እንጠንቀቅ!! ውጤቱ የከፋ ነው!! የተበዳይ ዱዓም ግርዶሽ የለበትም!!
በዳይ ከመሆን ተበዳይ መሆን ይሻላል ።
--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------
🍀🍀🍀
በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢👇👇👇
@Lewetatoch_mekir