የሰላም ጊዜ ዒባዳ፣ የምቾት ጊዜ ወደ አላህ መቅረብ ከፈተና መውጫ ሰበብ፣ ከጭንቅ መገላገያ መሳሪያ ነው። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
احفظِ اللهَ يحفظْك ، احفظِ اللهَ تجدْه أمامَك ، تعرَّفْ إلى اللهِ في الرخاءِ يعرفُك في الشدَّةِ
"አላህን ጠብቅ፣ ይጠብቅሃል። አላህን ጠብቅ፣ ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። በድሎት ጊዜ ወደ አላህ ተዋወቅ። በፈተና ጊዜ ያውቅሃል።"
አላህን ትእዛዙን በመጠበቅ፣ ክልከላውን በመራቅ ጠብቀው። ከጉዳት፣ ከክፋት፣ ከሸይጧን፣ ከነፍሲያ ክፋት ይጠብቅሃል። በምቾትህ ጊዜ ለትእዛዙ በማደር ወደሱ ተዋወቅ። በመከራህ ጊዜ ይደርስልሃል። የላቀው አላህ ባህር ውስጥ ተጥለው ዓሳ ስለዋጣቸው ነብዩ ዩኑስ እንዲህ ይላል:-
﴿فَلَوۡلَاۤ أَنَّهُۥ كان من ٱلۡمُسَبِّحِینَ * لَلَبِثَ في بَطۡنِهِۦۤ إلى يوم یُبۡعَثُونَ﴾
"እርሱ ለጌታው ከአወዳሾቹ ባልሆነም ኖሮ፤ እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ በሆዱ ውስጥ በቆየ ነበር።" [አሷፋት፡ 143-144]
ዚክር ጋሻ ነው። ዚክር መድህን ነው። ኢብኑ መስዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦
ما كُرِب نبيٌ من الأنبياء إلا استغاث بالتسبيح .
"ከነብያት አንድም ነብይ ጭንቅ ላይ አልወደቀም፣ በተስቢሕ (ጌታውን) እርዳታ የጠየቀ ቢሆን እንጂ።"
"ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲሂ፣ ሱብሓነላሂል ዐዚም"
--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------
🍀🍀🍀
በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢👇👇👇
@Lewetatoch_mekir