ቁርኣን ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ:
በመጥፎ ጥርጣሬያችን ምክንያት በሰዎች መሀከል የነበረ ፍቅር መነመነ ። የወዳጆች ግንኙነት ተዳከመ ዝምድናችንም ተቋረጠ።
አላህ እንዲህ ይላል:—
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና፡፡ "
📖አል ሁጁራት/12
@Loveyuolema