ጤናዎ በቤትዎ-Online Medicine:
የሸንኮራ ጭማቂ 14 የጤና ጥቅሞች
*******************
ሼር ይደረግ!
ሸንኮራ አገዳ መብላትም ሆነ ጭማቂውን መጠጣት በርካታ የጤና በረከቶች አሉት፡፡ ዋና ዋናዎቹ ጥቅሞቹ የሚከተሉት ናቸው (አሁኑኑ ሼር)
1.የኩለሊት ጤና ይጠብቃል፡፡ በተለይ የኩላሊት ጠጠርን ይከላከላል
2. ቆዳን ከመሰነጣጠቅ ይጠብቃል፡፡ ያለዕድሜ እርጅናን ይከላከላል
3.መጥፎ የአፍ ጠረንንና የጥርስ መበስበስን ይከላከላል
4. በሽታ የመቋቋም አቅማችንን ያሳድጋል
5. ከሰውነታችን መርዛማ ነገሮችን ያስወግክዳል
6. የአጥንትና የጥርስ ዕድገትን ያፋጥናል
7. ትኩሳትን ይቀንሳል
8. የጉበት ስራን ያቀላጥፋል
9. ምግብ ያንሸራሽራል
10. ክብደት ለመቀነስ ይረዳል
11. ደህንነቱ የተጠበቀ እርግዝና እንዲኖር ያረጋግጣል
12. የጥፍርን ጤና ይጠብቃል
13. ብጉርን ይቀንሳል
14. የደም ግፊትንና ኮሌስትሮልን ይቀንሳል
ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ👇
@Loveyuolema
@Loveyuolema
የሸንኮራ ጭማቂ 14 የጤና ጥቅሞች
*******************
ሼር ይደረግ!
ሸንኮራ አገዳ መብላትም ሆነ ጭማቂውን መጠጣት በርካታ የጤና በረከቶች አሉት፡፡ ዋና ዋናዎቹ ጥቅሞቹ የሚከተሉት ናቸው (አሁኑኑ ሼር)
1.የኩለሊት ጤና ይጠብቃል፡፡ በተለይ የኩላሊት ጠጠርን ይከላከላል
2. ቆዳን ከመሰነጣጠቅ ይጠብቃል፡፡ ያለዕድሜ እርጅናን ይከላከላል
3.መጥፎ የአፍ ጠረንንና የጥርስ መበስበስን ይከላከላል
4. በሽታ የመቋቋም አቅማችንን ያሳድጋል
5. ከሰውነታችን መርዛማ ነገሮችን ያስወግክዳል
6. የአጥንትና የጥርስ ዕድገትን ያፋጥናል
7. ትኩሳትን ይቀንሳል
8. የጉበት ስራን ያቀላጥፋል
9. ምግብ ያንሸራሽራል
10. ክብደት ለመቀነስ ይረዳል
11. ደህንነቱ የተጠበቀ እርግዝና እንዲኖር ያረጋግጣል
12. የጥፍርን ጤና ይጠብቃል
13. ብጉርን ይቀንሳል
14. የደም ግፊትንና ኮሌስትሮልን ይቀንሳል
ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ👇
@Loveyuolema
@Loveyuolema