ትሪደንት_ማስቲካና_ያልተመለሱ_ተጠይቆቹ
"አሜሪካ ውስጥ ለምን እንዳይሸጥ ተከለከለ? ኢትዮጵያ ውስጥስ ለምን
እንዲሸጥ ተፈቀደ?"
(NO FOR SALE IN THE USA)
ስንቶቻችን ይህንን ማስቲካ ገዝተን ለፍቅረኞቻችን ለጓደኞቻችንና
ለቤተሰቦቻችን ጋብዘን ይሆን?
ተከተሉኝ...ማ!
በቀጥታ ወደ ጥያቄዎቹና መልሶቻችን ከማምራታችን በፊት እንደ መግቢያና
መተዋወቂያ ይሆነን ዘንድ ስለትሪደንት ማስቲካ በትንሹ እንዝለቅ፡፡
#ትሪደንት_ማስቲካ እ.ኤ.አ. በ1964 በአሜሪካን ሀገር የተቋቋመ ሲሆን
ስያሜውን ያገኘው "ትራይ" እና "ደንት" ከተሰኙ ሁለት ቃሎች ነው፡፡ ትራይ
የሚለው ቃል በማስቲካው ውስጥ ጥርሳችንን ከበሽታ ለመከላከል የገቡ
ሦስት ኢንዛይሞችን የሚያመለክት ሲሆን ደንት ደግሞ ጥርስ ማለት ነው፡፡
#በመሆኑም ፡-
ትሪደንት ማስቲካ ጥርስን ለምንም አይነት ህመም የማይዳርግ በመሆኑና
ከስኳር ነፃ በመሆኑ የሠጀመሪያው የዓለማችን ቁጥር አንድ የማስቲካ
ኢንዱስትሪ ሆኖ በአሜሪካ የምግብ ደሆንነት ተቋም የእውቅናና የባለቤትነት
ምስክር ወረቀት ፓተንት ራይት አግኝቷል፡፡
#ሽያጩንና_ተደራሽነቱን_ስናይ :-
በአሜሪካ፣ በብራዚል፣ በሜክሲኮ እና በፈረንሳይ ከፍተኛ ሽያጭን ያገኘ
ሲሆን በአጠቃላይ በ70 ሀገሮች ዘንድ በተለያዩ እህት ኩባንያዎቹ አማካኝነት
ይሸጣል፡፡ በዚህም ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት (2016) በተደረገ ጥናት
መሠረት በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማድረጉ ተገልጿል፡፡
ይህ ከምድርም አልፎ የጠፈር ሳይንቲስቶች በህዋ ላይ ሳይቀር ለመጀሪያ ጊዜ ያኘኩት ተወዳጅ ማስቲካ መሆኑ የተነገረለት ትሪደንት ለምን ይሆን
በምድረ አሜሪካ እንዳይሸጥ የታገደውና እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራትስ
የተፈቀደው?
ለምን ይሆን እምነትንስ ይቃረናል የተባለው?
ለምን ይሆን የአሜሪካ የምግብ ደህንነት ተቋም በሀገሩ እንዳይሸጥ ያገደው?
ከዚህ ቀጥለን ከላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች ከታማኝ ድረገጾችና ከተለያዩ ባለድርሻ
አካላት የተሰጠውን ምላሽ እናያለን...
ምላሾቹን ለማየት ድህረገጾችን በጎበኘሁበት ወቅት እጅግ በጣም የገረመኝ ነገር ጥያቄው የኔና የእናንተ ብቻ ሳይሆን የሁሉም የዓለም ህዝብ መሆኑ
ነው፡፡
ትሪደንት እና የአሜሪካ ምግብ ደህንነት ተቆጣጣሪ ተቋምም በግልጽ
ማውገዝ ሲገባቸው የከፋ ችግር አያመጣም በሚል የተውት ነገር እንዳለም
መረዳት ይቻላል፡፡ ለማንኛውም ምላሾቹን እነሆ..
1ኛ. ትክክለኛው የትሪደንት ማስቲካ ምርት በውስጡ "ግላቲን" የቸሰኘ
ከአሳማ ስጋ የተሰራ ጣፋጭ ንጥረ ነገር አለው፡፡
በመካከለኛው ምስራቅና በሌሎች ኢስላማዊ ሀገሮች ደግሞ የአሳማ ስጋ
መብላትን እምነታቸው የሚከለክል በመሆኑ ይህ የማስቲካ ተቋም
ተደራሽነቱንና ገበያውን ሊያጣ በመሆኑ አንድ መላ ዘየደ፡፡ (በነገራችን ላይ
የአሳማ ስጋ በእስልምና ብቻም ሳይሆን በክርስትና እምነትም የተወገዘ ነው)
ትሪደንት ያመጣው አዲስ መላ ግላቲን የተሰኘውን ጣፋጭ ንጥረ ነገር በሌላ
ጣፍጭ ነገር መተካት ነው፡፡
ይህ ሌላ ጣፍጭ ነገር ማር ይሁን ስኳር
በግልጽ የሰፈረ ነገር ባይኖርም የማስቲካ ድርጅቱ ከስኳር ነፃ የሆኑ ምርቶችን
እንደሚጠቀምና ከጥርስ ህመም የፀዳ መሆኑን አሜሪካ አረጋግጣ ምስክር
ወረቀት እንደሰጠችው ቀደም ሲል ገልፀነው ነበር፡፡
ይሁንና ግላቲን የተሰኘውን ንጥረ ነገር በሌላ ጣፋጭ ነገር መተካቱን ተከትሎ
ግን ለዚህ አዲስ ትሪደንት FDA እውቅና አልሰጥም በማለት በድፍን
አሜሪካ እንዳይሸጥ ከለከለ፡፡
ትሪደንትና እህት ኩባንያዎቹ ግን ገበያቸውን
ማጣት አልፈለጉምና የአሳማ ስጋ በማይበሉ ሀገራት ውስጥ ከአሳማ ስጋ ነፃ
ነው ያሉትን ማስቲካቸውን በገፍ ይሸጣሉ፡፡
ይህ የመጀመሪያው መልስ የተለያዩ ጥያቄዎችን ያስነሳል፡፡ FDA ለአዲሱ
ምርት ከጤና ጋር በተያያዘ ጉድለቶች ስላሉበት በሚል እውቅና እንደነፈገው
እየታወቀ ለምን እንዲመረትና በሌሎች ሀገሮች ብቻ እንዲሰራጭ ፈቀደ?
በአሜሪካ የሚገኙ ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች #የአሳማ_ስጋ ይበላሉ ማለት ነው? ማለቴ የአሳማ ስጋ የሌለበት በአሜሪካ አይሸጥምና! ትሪደንትን
የሚጠቀሙ አሜሪካውያን በተለይ የኛ ሀገር ዜጎች ለዚህ ምን ምላሽ
አላቸው?
2.ኛውና #አነስ_ያለው_ምላሽ ፡-
ትሪደንት በአሜሪካ ቁጥር አንድ ተፈላጊ ማስቲካ በመሆኑ በተለያዩ ሱቆችም
ይገኛል፡፡ ሽፋናቸው ላይ አሜሪካ ውስጥ የማይሸጡ የሚል ጽሑፍ ያለባቸው
ትሪደንቶች ግን ለኤክስፓርትነት ብቻ ነው የሚሰሩት፡፡
በዋናነት የሚሰራጩትም በመካከለኛው ምስራቅ ኢስላማዊ ሀገሮች ሲሆን
በአጠቃላይ ግን ከግብር እና ከገበያ ጋር በተገናኘ NOT FOR SALE IN
THE USA የሚል ጽሑፍ ያለበት ትሪደንት ማስቲካ በሀያሏ አሜሪካን ሀገር
ውስጥ አይሸጥም፡፡ ይህን የተላለፈም FDA ይጠይቀዋል ማለት ነው፡፡
ከላይ በተለያዩ አካላት የተቀመጡ ምላሾች በራሳቸው በርካታ ጥያቄዎችን
የሚቀሰቅሱ ናቸው፡፡ FDA የተሰኘው የአሜሪካ ተቋም የጤናና መሰል
እክሎች አለበት ሲል እውቅናን የነፈገው ከአሳማ ስጋ ነፃ የሆነው ትሪደንት
ማስቲካ...እንደ ኢትዮጵያና የመካከለኛው ምስራቅ ምስኪን ሀገሮች ዘንድ
ይሸጣል፡፡
አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ የእስልምናና ክርስትና እምነት ተከታዮች የዚህን
የማስቲካ ችግር እንዴት ፈቱት ወይስ በብዙሀኑ ተውጠው ዝም አሉ? ወይስ
እውቅና ያልተሰጠው ጎጂ የሆነ ማስቲካ ከምናኝክ አሳማው ይሻላል
የሚለውን ሀሳብ ተቀበሉ? ወይስ ይህ ማስቲካ ለእምነት የለሾች (ፓጋንስ)
ብቻ ነው የቀረበው?....
እስኪ ምዕመናን ተወያዩበት ፣ ምንስ ተሰማችሁ?
@Loveyuolema