የዕለተ-ትንሳዔ ቋሚ የችሎት ስርዓት
.
.
.
በመጪው ዓለም ከሚዘረጋው የፍርድ አደባባይ ላይ ከመቆማችን በፊት ቦታው የሚኖረውን ድባብ በጥቂቱ እናውሳ።
.
.
.
ያኔ
.
.
ፋይሎች ሁሉ ሚስጢራዊ አይደሉም
"... ﻭﻧُﺨﺮِﺝُ ﻟَﻪُ ﻳَﻮْﻡَ ﺍﻟﻘِﻴﺎﻣَﺔِ ﻛِﺘﺎﺑﺎ ﻳَﻠﻘﺎﻩُ ﻣَﻨْﺸُﻮﺭًﺍ "
" ... በዕለተ ትንሳኤ ተዘርግቶ የሚያገኘውን መዝገብ እናቀርብለታለን"
.
.
.
ወደ ችሎቱ ቦታ ለመታደም የሚጓዙ ፍጡራን ጥብቅ ቁጥጥር ይደረግባቸዋል
" ﻭَﺟَﺎﺀﺕْ ﻛُﻞُّ ﻧَﻔْﺲٍ ﻣَّﻌَﻬَﺎ ﺳَﺎﺋِﻖٌ ﻭَﺷَﻬِﻴﺪٌ "
" እያንዳንዷ ነፍስ ፣ አንደኛዋ ነጂና ሌላኛዋ መስካሪ በሆኑ ሁለት መልአክት ታጅባ ትመጣለች"
.
.
.
ኢ- ፍትሃዊነት የማይታሰብ ነው
"... ﻭَﻣَﺎ ﺃَﻧَﺎ ﺑِﻈَﻠَّﺎﻡٍ ﻟِّﻠْﻌَﺒِﻴﺪِ "
" እኔም ለባሮቼ ፈፅሞ በዳይ አይደለሁም "
.
.
.
ተከላካይ ጠበቃ የለህም
" ﺍﻗْﺮَﺃْ ﻛِﺘَﺎﺑَﻚَ ﻛَﻔَﻰٰ ﺑِﻨَﻔْﺴِﻚَ ﺍﻟْﻴَﻮْﻡَ ﻋَﻠَﻴْﻚَ ﺣَﺴِﻴﺒًﺎ "
" የስራ መዝገብህን አንብብ። ዛሬ ራስህን ለመመርመር አንተው በቂ ነህ።" (ይባላልም)።
.
.
.
ጉቦ ፣ አስታራቂ ዘመድ እና ባለስልጣን ከቦታው ዘር ይላሉ ማለት ፈፅሞ አይታሰብም። " ሁሉም ዋ ለራሴ ! " እያለ በጭንቅ ጣር ይያዛል።
" ﻳَﻮْﻡَ ﻻ ﻳَﻨﻔَﻊُ ﻣَﺎﻝٌ ﻭَﻻ ﺑَﻨُﻮﻥَ "
" ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን"
.
.
.
የስሞች መመሳሰል አይከሰትም
"... ﻭَﻣَﺎ ﻛَﺎﻥَ ﺭَﺑُّﻚَ ﻧَﺴِﻴًّﺎ "
" ... ጌታህ የሚረሳም አይደደለም።"
.
.
.
ፍርድን በእጅ መቀበል
ﻓَﺄَﻣَّﺎ ﻣَﻦْ ﺃُﻭﺗِﻲَ ﻛِﺘَﺎﺑَﻪُ ﺑِﻴَﻤِﻴﻨِﻪِ ﻓَﻴَﻘُﻮﻝُ ﻫَﺎﺅُﻡُ ﺍﻗْﺮَﺅُﻭﺍ ﻛِﺘَﺎﺑِﻴﻪْ
" የስራ መዝገቡን በቀኝ እጁ የተቀበለ ሰው እንዲህ ይላል:- > "
.
.
.
በአካል በሌሉበት ፍርድ የለም። ከችሎቱ አደባባይ የሚያመልጥም ሆነ የሚቀር የለም።
" ﻭَﺇِﻥْ ﻛُﻞٌّ ﻟَﻤَّﺎ ﺟَﻤِﻴﻊٌ ﻟَﺪَﻳْﻨَﺎ ﻣُﺤْﻀَﺮُﻭﻥَ "
" ሁሉም ከእኛ ዘንድ ለፍርድ ይሰበባሉ"
.
.
.
ፍርዱ አይሻርም ፤ ይግባይኝም የለው
"... ﻣَﺎ ﻳُﺒَﺪَّﻝُ ﺍﻟْﻘَﻮْﻝُ ﻟَﺪَﻱَّ "
" ከኔ ዘንድ ቃሉ (የተላለፈው ፍርድ) አይለወጥም።"
.
.
ፍፁም የሆነ ፍትህ ሰፍኗል። የእዝነትና የምህረት ወቅት አክትሟል። ብይኑ ተላልፏል። ከእንግዲህ የሚለወጥ ነገር የለም ነው መልዕክቱ።
.
.
.
በሀሰት የሚመሰክሩ ህሊና ቢስ ሰዎች በጭራሽ የሉም
" ﻳَﻮْﻡَ ﺗَﺸْﻬَﺪُ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢْ ﺃَﻟْﺴِﻨَﺘُﻬُﻢْ ﻭَﺃَﻳْﺪِﻳﻬِﻢْ ﻭَﺃَﺭْﺟُﻠُﻬُﻢ ﺑِﻤَﺎ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻳَﻌْﻤَﻠُﻮﻥَ "
" ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸው ይሠሩት በነበረው ሥራ ( እኩይ) በሚመሰክሩባቸው ቀን ( ከባድ ቅጣት አላቸው) "
.
.
.
የተረሱ ፋይሎች ፈፅሞ አይኖሩም
" ﻳَﻮْﻡَ ﻳَﺒْﻌَﺜُﻬُﻢُ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺟَﻤِﻴﻌًﺎ ﻓَﻴُﻨَﺒِّﺌُﻬُﻢْ ﺑِﻤَﺎ ﻋَﻤِﻠُﻮﺍ ۚ ﺃَﺣْﺼَﺎﻩُ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻭَﻧَﺴُﻮﻩُ ۚ
ﻭَﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻰٰ ﻛُﻞِّ
ﺷَﻲْﺀٍ ﺷﻬﻴﺪ "
" አላህ ሁሉንም ዳግም በሚቀሰቅሳቸውና እርሱ መዝገብ ውስጥ ያሰፈረውን እነርሱ ግን የዘነጉትን ተግባራቸውን በሚነግራቸው ቀን። አላህ ሁሉንም ነገር አዋቂ ነው።"
.
.
.
ፍፁም ትክክል የሆነ የስራ ሚዛን ይቀርባል
" ﻭَﻧَﻀَﻊُ ﺍﻟْﻤَﻮَﺍﺯِﻳﻦَ ﺍﻟْﻘِﺴْﻂَ ﻟِﻴَﻮْﻡِ ﺍﻟْﻘِﻴَﺎﻣَﺔِ ﻓَﻠَﺎ ﺗُﻈْﻠَﻢُ ﻧَﻔْﺲٌ ﺷَﻴْﺌًﺎ ﻭَﺇِﻥ ﻛَﺎﻥَ ﻣِﺜْﻘَﺎﻝَ ﺣَﺒَّﺔٍ ﻣِّﻦْ ﺧَﺮْﺩَﻝٍ ﺃَﺗَﻴْﻨَﺎ ﺑِﻬَﺎ ﻭَﻛَﻔَﻰٰ ﺑِﻨَﺎ ﺣَﺎﺳﺒﻴﻦ "
" በትንሳኤ ቀን ፍትሃዊ ሚዛናችንን እናቆማለን። በመሆኑም ነፍስ ሁሉ ቅንጣት በደል አይደርስባትም። የሰናፍጭ ቅንጣት የምታክል ሥራ እንኳ ሳትቀር ለሚዛን እናቀርባታለን። ተቆጣጣሪነት በኛ በቃ
"
.
.
.
መቆም ከማይቀርልን የችሎት አደባባይ ላይ ከመቆማችን በፊት የስራ መዝገባችንን ለማሳመር እንትጋ።
.
.
.
ጌታየ እዝነትህን ።
.
.
.
ውስጤን በስጋት የናጠ መልዕክት በመሆኑ ወደ አማርኛ መልሼ ላጋራችሁ ወደድኩ።
🌹❥« @Loveyuolema »❥🌹