ሂጃብ
ለወጉ ነው እንጂ መች ተከናነበች
ሰውን ለማማለል ቆርጣ የተነሳች
ከሗላ ከሗላ ሸይጧን ተደስቶ
በምትሄድበት መረቡን ዘርግቶ
ሰው እንድታሳስት ሂጃቧን አሳስታ
እርቃኗን በመንገድ ስታሳይ ዞራ
ሰይጧን ደስ ይለዋል ከነጭፍራዎቹ
ባላህ ተስፋ ቆርጣ ስትሆን ስልቹ
ስለዚህ እህቴ አድምጪኝ ልምከርሽ
ሸይጧን አበላሽቶ ነውና ሚለቅሽ
አዳብሽን ያዢ ውዱ መለያሽን
አክላቅሽን ያዢ ኢስላማዊ ክብርሽን
አንተም ብትሆን ስማ ያኺራ ወንድሜ
እህትህን ስታይ ንገራት አኪዬ
አትበላት ችላ ንገራት ሁሉን
ስለ ባህሪዋ አጣቅሰህ ከቁርአን
ሂጃብሽን ያዢ ጅልባብ ደርቢና
ሁሌም ተረጋጊ ይኑርሽ ሰኪና
ብለህ ምከራት እህትህ ነችና : :
ወደ መጥፎ ላቴጅ የሚጠቅምሽ ላንቺ
ጥሩ ጓደኛ ያዥ አትቅረቢ ከጂ!
@Loveyuolema @Loveyuolema
ለወጉ ነው እንጂ መች ተከናነበች
ሰውን ለማማለል ቆርጣ የተነሳች
ከሗላ ከሗላ ሸይጧን ተደስቶ
በምትሄድበት መረቡን ዘርግቶ
ሰው እንድታሳስት ሂጃቧን አሳስታ
እርቃኗን በመንገድ ስታሳይ ዞራ
ሰይጧን ደስ ይለዋል ከነጭፍራዎቹ
ባላህ ተስፋ ቆርጣ ስትሆን ስልቹ
ስለዚህ እህቴ አድምጪኝ ልምከርሽ
ሸይጧን አበላሽቶ ነውና ሚለቅሽ
አዳብሽን ያዢ ውዱ መለያሽን
አክላቅሽን ያዢ ኢስላማዊ ክብርሽን
አንተም ብትሆን ስማ ያኺራ ወንድሜ
እህትህን ስታይ ንገራት አኪዬ
አትበላት ችላ ንገራት ሁሉን
ስለ ባህሪዋ አጣቅሰህ ከቁርአን
ሂጃብሽን ያዢ ጅልባብ ደርቢና
ሁሌም ተረጋጊ ይኑርሽ ሰኪና
ብለህ ምከራት እህትህ ነችና : :
ወደ መጥፎ ላቴጅ የሚጠቅምሽ ላንቺ
ጥሩ ጓደኛ ያዥ አትቅረቢ ከጂ!
@Loveyuolema @Loveyuolema