🔰🔰 #የሀይማኖት_ንፅፅር
#ክፍል_አራት 4⃣
✝#በክርስትና_ሀይማኖት_ብዙ_ሚስት_ማግባት_ክልክል_ነዉ_እንዴ???
መረጃ #ከአዲስ_ኪዳን መፅሀፍ ቅዱስ
✡ውድ አንባቢያን! በባለፈው ትምህርታችን በብሉይ ኪዳን ብዙ ሚስት ማግባት እንደሚቻል አይተናል! (እዚህ ላይ ልብ እንድትሉ የምፈልገው! የጋብቻ ወሰን ያበጀው ኢስላም ብቻ ነው! ሌላው የሃይማኖት መመሪያ መፅሃፍቶች ወሰን የላቸውም!)
✡ውድ አንባቢያን! እስኪ የአዲስ ኪዳን ነብይ ኢየሱስስ ምን አለ!? የሚለውን እንይ!!!
ኢየሱስ ከአንድ በላይ ማግባት ክልክል ነው አላለም!ብሎም አያውቅም!!!።
የማቴዎስ ወንጌል። 5:17
➊ ☞እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።
✡ስለዚህ በብሉይ የነበረው ህግ በአዲስ ኪዳን #አልተሻረም። ሊፈፅም እንጂ ለመሻር አልመጣም!!!.
#አዲስ_ኪዳን
አዲስ ኪዳንስ ምን አለ!? የሚለውን እዚህ ጋር አንዴ ላዘግየውና መጀመሪያ ስለ ፖውሎስ ትንሽ ነገር ልበላችሁ! ሲጀመር ጳውሎስ ነብይ ወይም የኢየሱስ ደቀመዝሙር (ተከታይ) #አልነበረም፣ጳውሎስ ኢየሱስ ካረገ ከ300 አመታት ቡሃላ #ኢየሱስ_ተገለጠልኝ ብሎ የፃፈው ወንጌል ነው። ሲቀጥል ጳውሎስ #የሚናገረው_በሞኝነት እንጂ #ጌታ_አዞት እንዳልሆነ፤ ንግግሩ #የራሱ እንጂ የጌታ እንዳልሆነ እንዲህ #ይናገራል፦
➊.ወደ ቆሮንጦስ ሰዎች 11፥17 ☞እንደዚህ ታምኜ ስመካ “”የምናገረው፥ #በሞኝነት እንጂ ጌታ #እንዳዘዘኝ_አልናገርም””።”
✡ሌላው ደግሞ! ጳውሎስ ሰይጣን አለብኝ ይለናል!!!
👉ስለዚህም በመገለጥ ታላቅነት እንዳልታበይ የሥጋዬ መውጊያ፥ እርሱም የሚጎስመኝ #የሰይጣን መልእክተኛ #ተሰጠኝ፤ ይኸውም እንዳልታበይ
ነው።›› 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12፡7
★ውድ አንባቢያን! ከአንድ በላይ ማግባት ክልክል ነው ያሉት #ምዕራባውያን እንጂ #ባይብል ወይም ቁርአን አይደለም፤ ምዕራባውያን ከአንድ በላይ ማግባት ቢከለክሉም ከአንድ በላይ ዝሙት ማድረግ ግን የአንድ ሰው #መብቱና ነፃነቱ ነው የሚል መርህ አላቸው!!! ምዕራባውያን በ17ኛው ክፍለ-ዘመን ሰው
እንዲዋለድና እንዲባዛ ስላልፈለጉ እንጂ የመጡበትን ዳራ መሰረት አድርገው አይደለም!!! ለዛ ነው ግብረ-ሰዶም (ወንድ ለወንድ፣ሴት ለሴት) እንዲስፋፋ የተፈለገው!!! ይህንን #እንደ_ሥልጣኔ በውጭ አለም ያሉት ክርስቲያን #ቤተ-ክርስቲያን ግብረ-ሰዶም #ፈቅዳ_ታጋባለች፤ አስቡት! ቤተክርስቲያን ነች የምታጋባቸው! ይህ ደግሞ መሠልጠን ሳይሆን መሰይጠን ነው! ሥልጣኔ በምጣኔ ካልሆነ ጥፋት ነው፤ ምዕራባውያን ከአንድ በላይ ዝሙት ሲፈቅዱ ኢስላም ደግሞ ከአንድ በላይ እስከ 4 በሃላል ኒካ (በጋብቻ) ማድረግ ይፈቅዳል!!!
እናም ውድ አንባቢያን! እዚህ ምድር ላይ ከአንድ ሚስት በላይ ማግባት ክርስቲያኖች ዝሙት ነው ይላሉ! #መፅሀፍ_ቅዱስ እንደዛ ባይልም!!!።
ነገር ግን ነገ በመንግስተ ሰማያት(በገነት) ለአንድ ክርስትያን ወንድ #100 እጥፍ ሚስት እንደሚሸለም ኢየሱስ ይናገራል 100 እጥፍ ሚስት በገነት (በጀነት) ሽልማት!!!።
#ማስረጃ_ካስፈለጋችሁ እነሆ!!!
☞ማቴዎስ 19:29
☞ ማርቆስ 10:29
“ጴጥሮስም። እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ ይለው ጀመር።
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ። እውነት እላችኋለሁ፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ቤትን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም #ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ፥ አሁን በዚህ ዘመን ከስደት ጋር ቤቶችን ወንድሞችንና እኅቶችንም እናቶችንም ልጆችንም እርሻንም
#መቶ_እጥፍ_በሚመጣውም_ዓለም የዘላለም ሕይወት #የማይቀበል_ማንም_የለም ” (ሁሉም ይቀበላል)፡፡ (የማርቆስ ወንጌል 10:28-30).
.
አንድ በአንድ እንመልከተው እስኪ፣
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ።ስለ እኔና ስለ ወንጌል ቤትን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
ወንድሞችን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
እኅቶችን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
አባትን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
እናትን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
#ሚስትን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
ልጆችን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
እርሻን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
አሁን በዚህ ዘመን ከስደት ጋር ቤቶችን ወንድሞችንና እኅቶችንም እናቶችንም ልጆችንም እርሻንም፣ ሚስቶችንም የተወ
#መቶ_እጥፍ_በሚመጣውም_ዓለም የዘላለም ሕይወት #የማይቀበል_ማንም_የለም ።”
(የማርቆስ ወንጌል 10:28-30).
ይህንኑ ሀሳብ የሚያጠናክር ሌላ #የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ!
.“ስለ ስሜም ቤቶችን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም #ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ
ሁሉ #100_እጥፍ_ይቀበላል #የዘላለምንም_ሕይወት_ይወርሳል ።”
(የማቴዎስ ወንጌል 19:29)።
ይህንንም አንድ በአንድ እናብራራው እስኪ
ስለ ስሜም ቤቶችን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል እያለን ነው።
#ወንድሞችን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
#እኅቶችን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
#አባትን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
#እናትን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
#ልጆችን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል
#እርሻን የተወ 100 እጥፍ ያገኛል
#ሚስትን የተወ 100 እጥፍ በገነት ያገኛል ሁሉ #100_እጥፍ_ይቀበላል
#የዘላለምንም_ሕይወት_ይወርሳል ።”
(የማቴዎስ ወንጌል 19:29)።
ሌላው ደግሞ #መፅሀፍ_ቅዱስ አንዲት ሴት እስከ #5 ባሎችን በማግባቷ #ኢየሱስ እንዳልተቃወማት ቀጥሎ ባለው በመፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል!!! በእስልምና አንድ ወንድ 4 ሴትን ማግባት ይሻላል!? ወይስ አንዲት ሴት 5 ወንዶችን ማግባት ይሻላል!?
በዮሐንስ ወንጌል 4:18 ላይ እንዲህ ይላል፦ #አምስት_ባሎች_ነበሩሽና አሁን ከአንቺ ጋር ያለው ባልሽ አይደለም፤
ሌላው #በክርስትና ስምንት ወንድማማቾች አንድን እንስት(ሴት) በመተካካት አግብተዋል። መረጃው እሄው!!!
👉 ማቴዎስ ወንጌል 22:24 ☞“መምህር ሆይ፤ ሙሴ፣ ‘አንድ ሰው ከሚስቱ ልጅ ሳይወልድ ቢሞት ወንድሙ የሟቹን ሚስት አግብቶ ለእርሱ ዘር ይተካለት’ ብሏል። በእኛ ዘንድ ሰባት ወንድማማቾች ነበሩ፤ የመጀመሪያው ሚስት አግብቶ ልጅ ሳይወልድ በመሞቱ፣ ሚስቱን ወንድሙ አገባት፤ እንደዚሁ ደግሞ ሁለተኛውም፣ ሦስተኛውም እስከ ሰባተኛው ድረስ በዚህ ሁኔታ ሞቱ። በመጨረሻ ሴትዮዋ ራሷ ሞተች።
8 ጎረምሶች አንዲትን ሴት #በመተካካት አግብተዋል፣
★ይህ ሁሉ የመፅሃፍ ቅዱስ መረጃ የሚያመላክተው ብዙ ሚስትን ማግባት ክልክል ያረገው መፅሃፍ ቅዱስ ሳይሆን ቤተክርስቲያን መሆኗን ነው!፡፡
አንድ አማኝ ነኝ የሚል ክርስቲያን መመሪያው አድርጎ መከተል ያለበት የአምላክ ቃል ነው ብሎ የሚያምንበትን መፅሃፍ ቅዱስን ነው ወይስ የቤተክርስቲያን ሊቃውንቶችን ነው!!!???
መልሱን ለሂሊና ጓዳ ትቸዋለሁ!!!
#ቀጣይ_ክፍል 5⃣ በኢስላምስ እስከ 4 ማግባት ለምን ተፈቀደ!? የሚለዉን እናያለን
ሼር ማድረግ አይዘንጉ
Join👇👇
@Loveyuolema