🔰🔰 #የሀይማኖት_ንፅፅር
#ክፍል_አምስት 5⃣
☪ #በኢስላም_እስከ_4_ማግባት_ለምን_ተፈቀደ?
.....ከአንድ ሚስት በላይ ማግባት (Polygamy) ከአንድ በላይ የትዳር ጓደኛ መያዝ የሚቻልበት የጋብቻ ስርዓት ነው፡፡
እስልምና ለአንድ ወንድ ከአንዲት ሴት በላይ ማግባትን በወሰን የፈቀደ ሲሆን አንዲት ሴት ከአንድ በላይ ከሆኑ ወንዶች ጋር የምታደርገው ጋብቻም ሆነ ማንኛውም መሰል ግንኙነት በጥብቅ ያወግዛል!፡፡ ወደ ዋናው ጥያቄ እንምጣና እስልምና ለምድነው ከአንድ ሚስት በላይ ማግባት ለወንዶች የፈቀደው የሚለውን እንይ!!!፡፡
✡እስከ 4 ፈቅዶ ግን አቅሙ ለማይችልና ሃቃቸውን ማሟላት ለማይችል ወንድ #አንድ ብቻ አግቡ»የሚል ቃል በብቸኛነት ሰፍሮ የሚገኘው በቁርአን ውስጥ ብቻ ነው!፡፡
✡ውድ አንባቢያን! በምድራችን ላይ ያለ የትኛውም ሀይማኖት ጋብቻን በተመለከተ ያስቀመጠው ወሰን የለም!፡፡ የትኛውም የሐይማኖት መጽሐፍ በጥቅሉ የጋብቻን ቅዱስነትና የመሳሰሉትን ከመጥቀስ ባለፈ አንድ ወንድ አንድ ሴት ብቻ ያግባ ወይም ብዙ ያግባ በሚል የጋብቻ ወሰን አላስቀመጠም!!!፡፡
በመጽሐፍ ቅዱስ ፣በቬዳስ ፣በራማያን፣በማሀባራት ፣በጊታም (የሕንድ ቅዱሳን መጽሐፍት ናቸው) ሆነ በታልሙድ (የአይሁዶች መጽሐፍ) የዚህ አይነቱን ወሰን አናገኝም!፡፡ በሌላ አባባል የነዚህ ሀይማኖት ተከታይ የሆነ ሰው #የፈለገውን ያህል #ሚስት ቢያገባ ማንም ከልካይ አልነበረበትም!!!፡፡
ከጊዜ ብዛት ግን ከባህልና ለአንዳንድ ውጫዊ ተጽዕኖዎች የተነሳ የሒንዱና የክርስቲያን ቀሳውስት ከአንድ ሚስት በላይ ማጋባትን #ከለከሉ!!!፡፡
✡ውድ አንባቢያን! ጥንታዊያን ክርስቲያኖች የፈለጉትን ያህል ሚስት ያገቡ ነበር!!!፡፡ (ይህን በባለፈው በማስረጃ አይተናል ) ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ሌሎች ቅዱሳን መጽሐፍት በዚህ ጉዳይ ላይ ያስቀመጡት ክልከላ ስላልነበረ ነው!!!፡፡ ከጥቂት መቶ ዓመታት በፊት ግን #ቤተ-ክርስቲያን ለክርስቲያን ወንዶች ከአንድ ሚስት በላይ ማግባትን ክልክል ያደረገውን #ሕግ_አወጣች!!! ለምን!? የአምላክን ህግ እና ስርአት የሰው ልጅ መለዋወጥና ማገድ ይችላል እንዴ!? #ኢየሱስ_እራሱ የኦሪትን ህግ መሻር #እንደማይችል እየተናገረ!? (ማቴዎስ 5:17) እነሱ ከእሱ በዕውቀት በልጠው ነው የሚሽሩት!? ሃይማኖት እኮ የፈጣሪ ህግ እንጂ የሰው ህግ ሊገባበት ይገባም!፡፡ ወደ አይሁዶች ስንመጣ ደግሞ ከ950-1030 የኖረው ራቢ ጌርሾም ቤን የሁዳ ወንድ ከአንድ ሴት በላይ እንዳያገባ የሚከለክለውን ሕግ እስካወጣበት ጊዜ ድረስ ይህ ጋብቻ ቀጥሎ ነበር!!!፡፡
✡መጽሐፍ ቅዱስ አብርሀም ሁለት ሚስቶች ሰለሞን ደግሞ 700 ሚስቶች ነበሩት ይላል!!!፡፡ በስፔንና ፓርቹጋል እንዲሁም በሙስሊም አገሮች የሚኖሩ የአይሁድ ማህበረሰቦች በ1990 ዋናው የእስራኤል ራቢኔት እስከከለከለበት ጊዜ ድረስ ከአንድ በላይ ሚስቶችን ያገቡ ነበር!!!፡፡
✡ወደዋናው ነጥብ አይገባም እንዴ! እንዳትሉ እየመጣሁ ነው! ዝም ብላችሁ ማንበባችሁን ቀጥሉ! የሂንዱ እምነት ተከታዮች ከአንድ በላይ በማግባት ከሙስሊሞች ይበልጣሉ!!!፡፡
በ1975 የታተመው «የሴቶች ቦታ በኢስላም» ኮሚቴ ሪፓርት ከገጽ 66-67 እንዳሰፈረው ከሆነ ከ1951-61 ባለው ጊዜ ውስጥ ከአንድ በላይ
ማግባት በመቶኛ ሲሰላ 4.31 በመቶ ሙስሊም ወንዶች ከአንድ በላይ ሚስት እንዳላቸው የተረጋገጠ ሲሆን 5.06 በመቶ ኒንዱዎች ደግሞ ከአንድ በላይ ሚስት አግብተው ተገኝተዋል!፡፡ በአሁን ጊዜ ያለው የሕንድ ሕግ ከአንድ በላይ ማግባትን የሚፈቅደው ለሙስሊሞች ብቻ ሲሆን! ማንያውም ሙስሊም ያልሆነ ወንድ ይህንን ቢፈጽም ሕገወጥ ነው ይላል!፡፡ነገር ግን ህገ ወጥነቱ የኒንዱ ወንዶችን ከሙስሊሞች በበለጠ ከአንድ ሴት በላይ ማግባትን አላገዳቸውም!!!፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ማለትም እስከ 1954 አዲሱ የሕንድ የጋብቻ ሕግ እስከወጣበት ጊዜ ድረስ ከአንድ በላይ ማግባት በሂንዱ ማህበረሰብ ዘንድ በነፃነት የሚፈፀም ተግባር ነበር!ባጭሩ ከዚህ የምንረዳው ቁምነገር የሂንዱ ወንዶችን ከአንድ ሚስት በላይ እንዲያገቡ የከለከላቸው የህንድ ዓለማዊ ሥርዓት እንጂ ሀይማኖታቸው አለመሆኑን ነው!!!፡፡
✡አሁን በአለማችን ላይ ያሉ ታላላቅ ሀይማኖቶች (መፅሃፋቸው) ከአንድ በላይ ማግባትን እንዳልከለከሉ ከተረዳን #እስልምና_ከወሰን ጋር የፈቀደበትን ምክንያት እንመልከት!!!
✡ቁርአን ከአንድ ሚስት በላይ ማግባት ከወሰን ጋር ነው የሚፈቅደው!!!
★«ከሴቶች ለናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ፣ ሦስት ሦስትም ፣አራት አራትም አግቡ፡፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ #አንዲት ብቻ አግቡ፡፡» {ሱረቱ አል ኒሳእ፡3)
✡ከቁርአን መውረድ በፊት በሚስት ቁጥር ላይ በየትኛውም ሀይማኖት ሕግ ምንም አይነት ገደብ አልነበረም!፡፡ እስልምና ግን የሚስቶችን ቁጥር እስከ አራት ብቻ ብሎ ወሰን አበጀለት!፡፡ (ልብ በሉ ከእስልምና በፊት አላልኳችሁም ከቁርአን በፊት እንጂ! ቁርዓን የመጨረሻው የአምላክ ኪዳን ነው!) አንድ ሙስሊም ወንድ በተገቢው ሁኔታ ሳያዳላ ሊያስተዳድራቸው የሚችል ከሆነ ሁለትም ሦስትም ሆነ አራት ሴቶችን ማግባት ይችላል!፡፡ በዚያው አል-ኒሳእ ምዕራፍ ቁጥር 129 ላይ እንዲህ ይላል፡፡
★«በሴቶች መካከል ምንም እንኳን ብትጓጉ (በፍቅር) ለማስተካከል አትችሉም፡፡»{ሱረቱ አል ኒሳእ፡129)
✡ስለዚህ ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት በእስልምና የተለየ ፈቃድ (Exceptional Permission) እንጂ ብዙ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች እንደሚያስቡት ሕግ ወይም #ትእዛዝ አይደለም!!!፡፡
✡በእስልምና የፈቃድና የክልከላ ህግጋት በ5 ይከፈላሉ!!!
➊ኛ. ፈርድ (ግዴታ)
➋ኛ. ሙስታሀብ (የሚበረታታ ወይም የሚወደድ)
➌ኛ. ሙባህ (የሚፈቀድ)
➍ኛ. መክሩህ (የተጠላ ወይም የማይበረታታ)
➎ኛ. ሀራም (የተከለከለ)
ከአንድ ሚስት በላይ ማግባት በ3ኛው ሙባህ ወይም የሚፈቀድ ከሚለው ሕግ ውስጥ የሚመደብ ሲሆን ብዙ ሚስቶች ያሉት አንድ ሙስሊም አንድ ሚስት ብቻ ካለው ሌላ ሙስሊም የሚሻልበት ምንም ምክንያት አናገኝም!!!፡፡ምክንያቱም ከአንድ ሚስት በላይ ማግባት ወደ 2ኛው ወይም የሚበረታታ እና የሚወደድ ከሚለው ሕግ ውስጥ ገብቶ እንኳን አናገኘውምና ነው!!!
✡ግን ለምን ተፈቀደ!? አንድ በአንድ እንየው!!!
ሴቶች በተፈጥሮ ከወንድ የበለጠ ረጀም እድሜ ይኖራሉ!!!፡፡በተፈጥሮ ሴቶችና ወንዶች በተመሳሳይ መጠን ይወለዳሉ፡፡ነገር ግን በሕፃንነት እድሜ ከሚሞቱት ወንዶች ሕጻናት አንፃር ሲታይ በሕፃንነት
የሚሞቱ ሴት ህፃናት ቁጥር ዝቅተኛ ሆኖ እናገኘዋለን!!!፡፡ሴት ሕፃናት ከወንድ ሕፃን የተሻለ በሽታንና ጀርምን መዋጋት የሚችሉ ሲሆኑ ይህም በቁጥር ከወንዶች በልጠው እንዲገኙ ያደርጋቸዋል!!!፡፡በተጨማሪም አለማችን በተለያዩ ጦርነቶችና ሰው ሰራሽ ሆነ በተለያዩ አደጋዎች የተከበበች ናት!!!፡፡በዚህ የተነሳ በጦርነትም ሆነ በተለያዩ አደጋዎች የሚሞቱት ወንዶች ቁጥር ከሴቶቹ ጋር ሲነፃፀር እጀግ ከፍተኛ ሆኖ ይገኛል!!!!
✡በህንድና በአንዳንድ ጎረቤቶች የወንዶች ቁጥር የበዛበት ምክንያት ምንድን ነው!?
የሴቶች ቁጥር ከወንዶች #አንሶ ከሚገኝባቸው የአለማችን ሃገሮች መካከል #ህንድና ጎረቤቶች ይገኙበታል፡፡👇