ይህም የሆነበት ምክንያት ከፍተኛ መጠን ያለው ሴት ሕፃናትን #በእናት_ፈቃድ የሚገድልና ሴት ጽንስን የማስወገድ ባህል(female foeticide & infanticide) በመኖሩ የተነሳ ነው!!!፡፡ ይህ መጥፎ ባህል እንዲቆም ቢደረግ ግን እንደ ሌሎች የአለማችን ሃገሮች ሁሉ በህንድም የወንዶች ቁጥር ባነሰ ነበር፡፡ በአለማችን የሴቶች ቁጥር ከወንዶች የበለጠ ነው፡፡
በአሜሪካ አገር የሴት አሜሪካዊያን ቁጥር ከወንዶች #በ7.8 ሚሊዮን ይበልጣል!፡፡ ሌላው ቀርቶ በኒውዮርክ ከተማ ብቻ 1 ሚሊዮን ትርፍ ሴቶች
ይገኛሉ፡፡ ከጠቅላላው የኒውዮርክ ከተማ ሕዝብ ውስጥ አንድ ሶስተኛው ወንድ ግብረሰዶማውያን ናቸው!፡፡ በአሜሪካ ደግሞ #25_ሚሊዮን
ግብረሰዶማውያን ይገኛሉ!፡፡ ይህ ማለት ከጠቅላላው የአሜሪካ ወንዶች ውስጥ 25 ሚሊዮን ሚስት ማግባት የማይፈልጉ (የማይችሉ) ወንዶች አሉ ማለትነው!!!፡፡ በሌላ በኩል በእንግሊዝ ሀገር 4 ሚሊዮን ትርፍ ሴቶች ሲኖሩ ጀርመን ውስጥ ደግሞ 5 ሚሊዮን ባል ሊያገቡ (ሊያገኙ) የማይችሉ ሴቶች አሉ!፡፡ ሩሲያ ደግሞ #9_ሚሊዮን_የጋብቻ_ያለህ የሚሉ ሴቶችን ለዓለማችን #አበርክታለች፡፡ በዚህ እንቀጥል ካልን ዓለማችን ላይ በአጠቃላይ ምን ያህል ከፍተኛ የሆነ የወንዶች ችግር እንዳለ ሊያውቅ የሚችል አላህ (ሱብሃነወተአላ) ብቻ ነው ማለት ነው!፡፡
✡ሁሉንም ወንድ ከአንድ በላይ እንዲያገባ መከልከል በተግባር ሊፈፀም አይችልም!!!፡፡ ከላይ እንዳየነው ሁሉም ወንዶች አንድ ሚስት ብቻ ያግቡ የሚል ሕግ ብናወጣና ይህንን ህግ ተፈፃሚ ብናደርግ በአሜሪካ ብቻ #30_ሚሊዮን ትዳር አልባ ሴቶች እንፈጥራለን!!!፡፡ ከላይ ያየናቸውን የእንግሊዝ እና ሩሲያ ትርፍ ሴቶች ብናክልበት ደግሞ ቁጥሩ የትየለሌ ይሆናል!!!፡፡ እስቲ የኔና ያንተ ያንቺ እህቶች ባል ማግባት ካልቻሉ #30ሚሊዮን ሴቶች መካከል እንደሆኑ አድርገን እናስብ ከነዚህ ሴቶች መካከል የተቃራኒ ፆታ ፍላጎት ያላቸው ሴቶች የሚኖራቸውን አማራጭ እንመልከት!!!፡፡ ባጭሩ 3 አማራጭ ብቻ ነው ያላቸው!.
➊ኛው ሁለተኛ ሚስት ሆኖ መኖር!!!
➋ኛው ጭራሽ አለማግባትና ከስሜት መራቅ ሲሆን!!!
➌ኛው ቀሪ አማራጭ ደግሞ «የሕዝብ ንብረት» (አመንዝራ) መሆን ነው፡፡መቼም ማንኛዋም ጨዋና ጤነኛ ሴት የመጀመሪያውን ትመርጣለች ብየ አስባለሁ!!!፡፡
እርግጥ ነው አብዛኛዎቹ ሴቶች ባሎቻቸውን ከሌሎች ጋር መጋራትን አይወዱም!!!፡፡ ነገር ግን ኢስላም ሁኔታዎች አስገዳጅ ሲሆኑ እና ሴቶች «የሕዝብ
ንብረት» ይሆናሉ ተብሎ በሚፈራበት አስጊ ሁኔታ ውስጥ አማኝ ሴቶች ትንሽ የሆነን ግላዊ ጉዳት እንዲታገሉ ስለሚያደርግ ነው ይህ አይነቱን
ጋብቻ የፈቀደው!!!፡፡ የህዝብ ንብረት ከመሆን ይልቅ ያገባን ወንድ በተደራቢነት ማግባት
እጅጉን የተሻለ ነውና!!!፡፡
✡በምዕራቡ ዓለም #እቁባት_ማስቀመጥና ከጋብቻ ውጭ #መማገጥ_የተለመደና_ተራ_ነገር ነው!!!፡፡ በዚህ ሕይወት ውስጥ ያለች ሴት ምንግዜም የተዋረደና ዋስትና የሌለው ኑሮ እንደምትኖር የታወቀ ነው!!!፡፡የሚገርመው ግን የምዕራቡ ዓለም ሴት ልጅ #ክብሯ_ተጠብቆላትና የሚስትነት ዋስትናዋ አግኝታ በሁለተኛ ሚስትነት የምትኖረው ህይወት #አልዋጥላት ያለው መሆኑ ሲታሰብ በጣም አሳፈሪና ግራ የሚያጋባ የስጋዊ ምቾት ብቻ የተደላደለ የሥነ -ምግባር ዝቅጠት የከበበው ማህበረሰብ መሆኑን እንረዳለን፡፡ በደንብ አስተውለን ካየነው ማለት ነው!!!፡፡
✡እናም ባጠቃላይ ሲታይ አሁን ከዘረዘርናቸው ምክንያቶች በተጨማሪ #እስልምና ከአንድ ሚስት በላይ ማግባት የፈቀደበት ሌሎች ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩትም #በዋነኛነት_ግን_የሴቷን_ክብር_ጠብቆ
ለማቆየት ሲባል ነው!!!፡፡ መልሱን እንዳገኛችሁ ተስፋ አረጋለሁ!!!፡፡
#ዉሻ_በእስልምና_ለምን_ነጃሳ_ተባለ???
#በክርስትናስ_ነጃሳ_ነዉ_አይደለም???
ክፍል ➏
ይቀጥላል.......
ሼር በማድረግ ለሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ያድርሱ
@Loveyuolema