🔰🔰 #የሀይማኖት_ንፅፅር
#ክፍል 7⃣
🐶 #እውን_ውሻ_በክርስትና_የተጠላ_አፀያፊ_አይደለምን!?
..... እኛ ሙስሊሞች ውሻ ከአፉ የሚወጣው #ልጋግ ነጃሳ ነው በማለታችን ክርስቲያን ወገኖቻችን ሲተቹን እና ሲሳለቁብን ይስተዋላሉ። ነገር ግን መፅሃፍ ቅዱስን #ስለማያነቡ_ነው እንጂ መፅሃፍ ቅዱስ ራሱ ውሻ አፀያፊና ነጃሳ እንደሆነ ያስተምራል!።
#መፅሃፍ_ቅዱስ_ስለ_ውሻ_ምን_አለ!!!?
➊ ☞ኦሪት ዘዳግም 23:18፤ (ቁጥ19 እና 20ን ዝቅ ብለው ማንበብን አይርሱ. ሌላ ገራሚ ነገር አለ! እዚህ መጥቀስ አልፈልግም! ርዕሱ ስላልሆነ! ግን አንብቡት!)
✡ተመልከቱ እንግዲህ እስልምናን ምትተቹ ክርስትያኖች #ውሻ_እና_ጋለሞታ አፀያፊ ናቸው ወደ እግዛብሄር ጉባኤ (ቸርች) ድርሽ እንዳይሉ እያላችሁ ነው! ምክንያቱም ውሻ እና ጋለሞታ ነጃሳ (አፀያፊ) ናቸውና ይላቹሃል መፅሃፋችሁ!!! ✡ኧረ ውሻ ነጃሳ መሆኑን የሚያጠናክር ሌላም የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስም አለ!:-
➋ ☞ #መፅሃፈ_መሳፍንት7:5 ላይ እንዲህ ተዘግቧል ፤ ሕዝቡንም ወደ ውኃ አወረደ። እግዚአብሔርም ጌዴዎንን። #ውሻ እንደሚጠጣ ውኃ በምላሱ የሚጠጣውን ሁሉ፥ እርሱን #ለብቻው አድርገው፤ እንዲሁም ሊጠጣ በጕልበቱ የሚንበረከከውን ሁሉ ለብቻው አድርገው
አለው።
✡ተመልከቱ እንግዲህ ከውሻ አፍ የሚወጣው ልጋግ ነጃሳ ነው እያላቹ ነው መፅሃፋቹህ። ያለ እውቀት ለትችት ለዘለፋ ለስድብ የምትሮጡ ሰዎች እባካቹሁን መጀመሪያ #ለማንበብ፣ለማወቅ_ጣሩ፣ ያልገባቹን የእውቀት ባልተቤቶችን ጠይቁ ተረዱ የውሻ ልጋግ (ለሃጭ) አደገኛ የሆነ ጀርም ተሸካሚ በመሆኑ የሚያስከትለውን አደጋ ከስር ያለውን #ሊንክ በመጫን ይመልከቱ!
☞ https://www.davidwolfe.com/never-let-dog-lick-you/
✡ሌላው ክርስትያን ወገኖች አንድ በሬ ወለድ ተረት አላቸው! እሱም ☞“ ነቢዩ ሙሐመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በወቅቱ የነበሩ ሰዎችን እሳቸው ነቢይ እንደሆኑ ለማሳመን፡ ከአፈር ውስጥ ወተት ፈለቀልኝ የሚልን ሀሳብ በልባቸው ይዘው ወተትን በአፈር ውስጥ ይቀብሩታል፡፡ ከዛም ወደ ህዝባቸው ዘንድ በመሄድ ‹‹እናንተ ሰዎች ሆይ! እኔ ትክክለኛ ነቢይ ለመሆኔ ማስረጃ ከፈለጋችሁ፡ ይኸው ከአፈር ውስጥ በተአምር ወተት ሲፈልቅ ኑ ተመልከቱ! በማለት ሰዎቹን ወደ ስፍራው ይዘው ይጓዛሉ፡፡ ውሻ ደግሞ ከሩቅ የማሽተት ተሰጥኦ አለውና በስፍራው ሲደርሱ ውሻው አፈሩን በእግሮቹ ጣት በመታገዝ እየቆፈረው ወተቱን ቀድሞ በማሳየት አጋለጣቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ነው ውሻ በኢስላም የተጠላው የሚል ነው!!!፡፡
✡ይህንን የወገኖቻችንን ክስ ድሮ ነበር እንደ ተረት የምሰማው፡፡ ዛሬም ያ! #ያልበሰለ_ጭንቅላት ድጋሚ ያነሳዋል ብዬ አላሰብኩም ነበር፡፡ መብሰሉ ላይቀር ነገር የሰው ከሰል ይጨርሳል ይባላልና ለማንኛውም ጥቂት ነገር እኔም ላክልበት፡-
➊ኛ/ እውነት አፈሩ ውስጥ ወተት ከተቀበረ በምን አይነት መልኩ ነው ተመልሶ ሊፈልቅ የሚችለው!? አፈሩ አይመጠውም እንዴ!? ወይስ በወቅቱ የነበረው የምድር አፈር ፈሳሽ ነገርን መምጠጥ አይችልም ነበር!? እንዴት ሆኖ ሊፈልቅ ይችላል!?
➋ኛ/ አይ በእቃ ወተቱ (ጀሪካንና መሰሎቹ) ላይ ተቀምጦ ነው ከተባለም፡ ታዲያ ምኑ ላይ ነው ተአምሩ!? በጀሪካንም ሆነ በማንኛውም ፈሳሽ መያዢያ እቃ ውስጥ ወተት አኑሮ መቅበር ማንም ሰው የሚችለው ተግባር አይደለምን? ወይስ ከጀሪካኑ ስር ወደ ውጭ መፍለቅ ጀመረ ሊባል ነው!?
➌ኛ/ ደግሞስ አንድ ነቢይ ነኝ የሚል ሰው ከአፈር ወተት አፈልቃለሁ ብሎ ለህዝቦቹ ከተናገረ፡ እዛው እነሱ ያሉበት ስፍራ ላይ ተአምሩን ያሳያል እንጂ፡ ኑ ብሎ ወደሆነ ስፍራ እንዴት ሊወስዳቸው ይችላል!? ይህ ለነሱ የሚጠቁመው ነገር አይኖርምን!? የነቢይ ተአምር ከአምላኩ ጋር እንጂ ከተወሰነ የመሬት ስፍራ ጋር አይደለም የሚያያዘው፡፡ ህዝቡስ እንዴት ተጎትቶ ሊሄድ ቻለ!? ለምንስ ያ ቦታ ብቻ ተመረጠ!?
➍ኛ/ በጣም የሚገርመው ደግሞ ውሻው ነው፡፡ እንደተባለው በስፍራው ላይ ውሻው ቀድሞ ከተገኘና ይህንን ነገር በማጋለጥ የበኩሉን ከተወጣ፡ ታዲያ በወቅቱ የነበሩ ሰዎች እንዴት በሳቸው ነቢይነት ሊያምኑ ቻሉ!? ወይስ ውሻውን ከማየት ተጋርደው ነበር!?
➎ኛ/ ተረት ተረቱ እውነት ነው ብለን ለመቀበል እንኳ ማስረጃው ምንድነው!? ቁርኣን ላይ ተዘግቧልን!? ወይስ ሀዲስ ላይ ተዘግቧል!? ምእራፍ እና ቁጥሩን ለምን አትነግሩንም!? ጊዜው የመረጃ እና የማስረጃ ነውና!!!። ባልቧልታ ሳይሆን በማስረጃ ተርቱ!!!!፡፡
✡እውነት ወገኖቻችን አስተሳሰባቸው የጤና ነውን!? ስብሓነላህ፡፡ በጥላቻ የሰከረ ልብ ምን ያህል የአእምሮን አስተሳሰብ እንደሚገድል ተመልከቱ እንግዲህ!!!፡፡ ለካ ጭንቅላት ለምን ይጠቅማል? ሲባል፡ ኮፊያ ለማስቀመጥ በማለት መልስ የሰጠው እውነቱን ነበር!!፡፡ ሰው በአእምሮው ካላሰበበትና ነገሮችን ካላመዛዘነበት ምኑን ከእንሰሳ ተለየ!!!?
ቅድሚያ ከላይ የቀረበው የክርስቲያኖች ክስ፡ ፍፁም ከእውነታ የራቀ፡ ለህጻናት እንኳ እንደ ተረት ሊነገር የማይገባው ርካሽ አስተሳሰብ ነው!!!፡፡ ከምን እየቀጣጠፉ እንደሚያቀርቡላቸው ሳስበው ይገርመኛል!!!፡፡ ከዛ በላይ ደግሞ #የነሱ_አሜን_ብሎ መቀበልና ጭራሽ እኛው ዘንድ ቀርበው ይህን ሀሳብ ለውይይት ማቅረባቸው ምን ያህል (brainwash) እንደተደረጉ አመላካች ነው!!!፡፡ አላህ በእዝነቱ ይድረስላቸው!!!፡፡ ውሻ በኢስላም የተጠላ ነው የሚል አንድም ሃይማኖታዊ ማስረጃ፡ ከቅዱስ ቁርኣንም ሆነ ከሐዲሥ ማቅረብ አይችሉም፡፡ ይህም ተራ አሉባልታ ነው!!!፡፡ ኢስላም ውሻን መጥላትን ሳይሆን እያስተማረ ያለው፡ ውሻን ማሳደግን በምን አይነት መልኩ መሆን እንዳለበት በመግለጽና ገደብ በማበጀት ድንበር አለማለፍን ነው፡፡ ከዚህ በፊት ውሻ በኢስላም ለምን ነጃሳ ተባለ!? በሚል ርዕስ በፔጁ ላይ post ያረኩት ስላለ ገብተው ያንብቡት አላህ (ከሃዲያን ከሚሉት ጥራት የተገባው ጌታ) ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።
.... #ክፍል 8⃣ ይቀጥላል
👇👇
@Loveyuolema