🔰🔰 #የሀይማኖት_ንፅፅር
#ክፍል 8⃣
☪ #የአምላክ_ባህሪያት_በሁለቱም_እምነቶች_ዘንድ_ያለው_ልዩነት✝
......አንተ ሰው ሆይ! አምላክህ ማነው!? ባህሪውስ ምንድን ነው!? ሰው ነህ! ማስተዋል እንድትቺል አዕምሮ ተሰጥቶሃል! ወገንተኝነት ሳይሰማህ በትዕግስትና በተረጋጋ መንፈስ አንብብ! በማንበብ ውስጥ እውነታ አለና! በ2ቱም እምነት ያለውን ልዩነት ተመልከት!
ቅዱስ ቁርአን እና መፅሃፍ ቅዱስ!!!
👉➊ኛ.“ፈጣሪ ሁሉን ነገር አዋቂ ነው! መጪውንም ያለፉትንም ያውቃል!”
«አላህ ሁሉንም ነገር አዋቂ ነው»ቁርኣን ምዕ29:62
«የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው። ከእርሱም በቀር ማንም አያውቃቸውም፣በየብስም በባህርም ያለውንም ሁሉ ያውቃል፣ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም እርሱ የሚያውቃት ቢሆን እንጂ…… » ቁርአን (አል አንዐም 59)
«አላህ በምድርም በሰማይም ምንም ነገር በርሱ ላይ አይሰወርም» ቁርአን (አል ኢምራን 5)
✡ከአንቀፆቹ የምንረዳው “ከአላህ ሊሰወርና ሊደበቅ የሚችል ነገር እንደሌለና ሰው ነገ ከነገወዲያ የሚናገረውንም አስቀድሞ የሚያውቅ መሆኑን ነው።
☞የመፀሃፍ ቅዱስ እግዜአብሄር ግን እንዲህ ይላል:-
{ዘ ፍጥረት3፣9} እግዚአብሔር አምላክም አዳምን ጠርቶ፦ #ወዴት_ነህ? አለው። እርሱም አለ በገነት ድምፅህን ሰማሁ እራቁቴንም ስለሆንኩ ፈራሁ ተሸሸኩህም፡፡ እግዚአብሄርም አለው:- እራቁትህን እንደሆንክ ማን ነገረህ? ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝኩህ #በእውኑ_በላህን?
ወደየት ነህ? በላህን? የሚሉ ቃላቶች በመጠቀም አምላክ ለማረጋገጥ መጠየቅ አለበትን!?
{ዘ ፍጥረት 6፣6-7} እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ፡፡ እግዚአብሔርም፦ የፈጠርኩትን ሰው ከምድር ላይ አጠፋለሁ፥ ከሰው እስከ እንስሳ እስከ ተንቀሳቃሽም እስከ ሰማይ ወፍም ድረስ ስለ ፈጠርኳቸው ተጸጽቼአለሁና አለ። »
ማየት ማመን ነውና ይህ የፈጣሪ ባሃሪ ነውን!?
እንዴት አምላክ ይፀፀታል!? የወደፊቱን የሰው ልጅን ጥፋት አያውቅም ነበር ማለት ነው!? እውን ይህ የአምላክ ባሃሪ ነውን!?
👉➋ኛ. “ፈጣሪ ሰዎችን ወደ ጥሩ ነገር የሚመራ ነው።”
«ዝሙትንም አትቀረቡ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ስራ ነውና፣መንገድነቱም ከፋ!» ቁርአን (አል ኢስራእ 32)
«እናንተ ያመናችሁ ሆይ!የሚያሰክር መጠጥ፣ ቁማርም፣ጣኦታትም ፣የመጠንቆያ እንጨቶችም ከሰይጣን ስራ የሆኑ ርኩስ ብቻ ናቸው፣ርኩሱንም
ራቁት ልትድኑ ይከጀላልና።»ቁርአን(አል ማኢዳህ 90)
✡ዝሙት፣ መጠጥ፣ ቁማርና ጣኦታት ምን ያህል የሰው ልጆችን ጎጂ እንደሆኑ ከሁላችንም የተሰወረ አይደለም። ለዚህም ቁርአን በጥብቅ ከልክሏል!
☞የመፅሃፍ ቅዱስ እግዜአብሄር ግን እንዲህ ይላል!
«ለጥፋት ለቀረበው ሰው ብርቱ መጠጥ ስጡት፣ ነፍሱ ለመረረውም የወይን ጠጅ ስጡት፣ ይጠጣ ድህነቱንም ይርሳ ጉስቁልናውንም ከእንግዲህ
ወዲህ አያስብ » መጸሃፈ ምሳሌ ምዕ·31÷6—7
«እግዝአብሄር መጀመሪያ በሆሴዕ በተናገረ ጊዜ: እግዚአብሄር ሆሴዕን:- ምድሪቱ ከእግዝአብሄር ርቃ ታላቅ ግልሙትና ታደርጋለችና ሂድ ጋለሞታን ሴትና የግልሙትናን ልጆች ለአንተ ውሰድ አለው።»
ትንቢተ, ሆሴእ ም.1÷2
ፈጣሪ መጠጥና ዝሙትን እንዴት ይፈቅዳል!?
በርግጥ አስሩ ትዕዛዛት ውስጥ አንዱ አታመንዝር ነው፡፡ እዚህ ጥቅስ ላይ ግን ሆሴዕን ጋለሞንታን ሴት እንዲያገባ እና ጋለሞንታን ልጆች ከሷ እንዲዎስድ (እንዲወልድ) አዘዘው! ማዘዝ የነበረበት ህዝቡ ከማመንዘርነት እንዲታቀብ ሆሴዕን ሊልከው ሲገባው! ሂድ በማለት እሱንም ማበረታታት ተገቢ ነውን!?
👉➌ኛ. “ፈጣሪ ሚስትና ልጅ ከመያዝ የጠራ ነው!”
«አልረህማን ልጅን ያዘ (ወለደ) አሉ! በእርግጥ ከባድ መጥፎ ነገር አመጣችሁ! ከርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ምድርም ልትሰነጣጠቅ፣ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ። ለአልረህማን ልጅ አለው ስላሉ። አልረህማን ልጅን መያዝ አይገባውም በሰማያትና በምድርም ውሥጥ ያለው ሁሉ በትንሳኤ ቀን ለአልረህማን ባሪያ ሆነው የሚመጡ እንጂ ሌላ አይደሉም።» ቁርአን (መርየም 88—90)
«በል እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ አላህ የሁሉም መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም አልተወለደምም፡፡ ለእርሱም አንድም ቢጤ የለውም» ቁርአን (አል ኢኽላስ1-4)
☞መፅሃፍ ቅዱስስ ምን አለ!?:-
እየሱስ የእግዜአብሄር ልጅ ተብሏል።በዩሀንስ ወንጌል 3÷16 ላይ።
የሰው ልጅ አእምሮ ሊቀበል የሚችለው ከአፍሪካ የተወለደ ልጅ አፍሪካዊ፣የቻይናው ቻይናዊ፣የህንዱ ደግሞ ህንዳዊ መምሰሉን ነው!። የአምላክ ልጅ ደግሞ አምላክ መምሰል አለበት!። የዚህ ብቸኛ ፈጣሪ ልጅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ምስልና ቅጂዎቹ በአያሌ ሰዎች ዘንድ ይገኛሉ።Jesus of Nazareth of King of Kings َ ተብለው በሚጠሩት ፊልም ላይ ኢየሱስም ሆነ የሰራውን ተዋናይ ጆፈሪ ሀተሪን ስንመለከት የክርስቲያኖቹ አዳኝ ዞማ ፀጉር፣አይኑ ሰማያዊ፣አፍንጫው ሰልካካ፣ከቆንጆ ቁመናው ጋር ከአይሁዳዊ ይልቅ ጀርመናዊ ይመስላል።
በእርግጥ ልጅ ነጭ ከሆነ አባትም ነጭ አምላክ ይሆናል ማለት ነው!። ስለዚህ በምድር ገፅ የሚገኙት ጥቁር ዘሮች ሁሉ ሳያውቁት የአምላክ የእንጀራ ልጆች እንደሆኑ ስለሚሰማቸው የበታችነት ስሜት ከነፍሳቸው ጋር ተዋህዷል። ምንም ያህል የፊት የቆዳና የፀጉር አለስላሽ ቅባቶች ቢወስዱም ይህን የበታችነት ስሜት ከቶውኑም ሊያጠፉ አይችሉም!።
እንደ ሙስሊም አመለካከት አምላክ ነጭም ጥቁርም ፣ሚስትም ልጅም የለውም!። የሰው ልጅ አእምሮ ሊያስበው ከሚችለው በላይ ነው!።
☞መፀሃፍ ቅዱስ ግን :-
"እስራኤል የበኵር ልጄ ነው» (ኦሪት ዘጸአት 4:23)
“ፈጣሪሽ ባልሽ ነው፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው» (ትንቢተ ኢሳይያስ 54:5)
መውለድና ሚስት ማግባት የፈጣሪ ባህሪ ነውን!?
👉➍ኛ“ፈጣሪ ሰዎችን አይበድልም!”
«አላህ ሰዎችን ምንም አይበድልም ግን ሰዎች ነፍሶቻቸውን ይበድላሉ።» ቁርአን (ዩኑስ: 44)
☞የመፀሃፍ ቅዱስ እግዚአብሄር ግን እንዲህ ይላል:-
«ዲቃላ ወደ እግዚአብሄር ጉባኤ አይግባ፤እስከ 10 ትውልድ ድረስ ወደ እግዚአብሄር ጉባኤ አይግባ፡፡» (ኦሪት ዘዳግም ምዕ.23 ቁ.2)
✡በመሰረቱ ዲቃላ የሚባለው ሁላችንም እንደምናውቀው ሀጢአተኞቹ ሴቲቱና ወንዱ እንጂ የተወለደው ህፃን እንዳልሆነ ነው!።
እግዜአብሄር ግን ወደ እርሱ ጉባኤ እንዳይመጣ የከለከለው የተወለደውን ህፃን እንጂ ዝሙተኞችን አይደለም! ያውም እስከ 10 ትውልድ! ልጁና ትውልዶቹ ምን አጠፉ!? ይህ በደል አይደለምን!?
👉➎ኛ “ፈጣሪ ማንንም አይመስልም!”
«እርሱን የሚመስል ምንም ነገር የለም» ቁርአን
(አል ሹራ11)
«ለአላህ አምሳያዎችን አታድርጉ አላህ መሳይ እንደሌለው ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም።» ቁርአን
(አል ነህል 74)
☞የመፀሀፍ ቅዱሱ እግዜአብሄር ግን:-
«እግዚአብሄር ሰውን በመልኩ ፈጠረ» ኦሪት ዘፍጥረት 1÷27
👉➏ኛ ፈጣሪ አይደክመውም!
«ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውን ሁሉ በ6 ቀናት ውስጥ በእርግጥ ፈጠርን ድካምም ምንም አልነካንም» ቁርኣን (ቃፍ 38)
☞የመፅሃፍ ቅዱሱ እግዚአብሄርስ:-
«እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን በ6 ቀን ስለ ፈጠረ፥ በ7ኛውም ቀን ከሥራው ስላረፈና ስለ ተነፈሰ..» ኦሪት ዘጸአት 31፡17
#ክፍል 9⃣
ይቀጥላል.....
@Loveyuolema