🔰 #የሀይማኖት_ንፅፅር
#ክፍል 1⃣1⃣
🤔 #ክርስቶስ_ማን_ነው!?
ማስረጃ ቁጥር ➊
ወሳኝ ትምህርታዊ ጥያቄዎች!
ትምህርታዊ ጥያቄ ➊.
በሐዋርያት ስራ (ም.2 ቁ.36) ላይ
‹‹እንግዲህ፤ እግዚአብሔር ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን እየሱስን፣ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ ይረዳ፡፡ ››
ይላል፡፡
✡የኛ ጥያቄ! ታዲያ እግዚአብሔር ኢየሱስን ‹‹ጌታ›› ካደረገው መጀመሪያ ምን ነበር!!? ‹‹ጌታ›› የሚለው የክብር መጠሪያ ከሆነ ያስኬዳል፡፡ ነገር ግን ‹‹አምላክ›› በሚለው ትርጉም ከሆነ የማይመስል ነው፡፡ ለምን ቢሉ! ከጊዜ በኋላ ‹‹ጌታ (አምላክ)›› መሆን ይችላልን!!!? ጥቅሱ የሚለው ‹‹ጌታም
ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ ይረዳ›› ነው!፡፡ ይህ ማለት ደግሞ በትክክል ጌትነትን ከጊዜ በኋላ ነው ያገኘው ማለት ነው!!!፡፡ አምላክ ደግሞ ዘላለማዊ ነው!!!፡፡ ታዲያ ኢየሱስ እንዴት አምላክ (ጌታ) ሊባል ይቻለዋል!!!?
ትምህርታዊ ጥያቄ ➋.
ማርቆስ (ም.13ቁ.32)ላይ ‹‹ነገር ግን ስለዚያች
ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት #ከአብ_በቀር፣የሰማይ መላእክም፣ #ወልድም_ቢሆን፣ማንም አያውቅም፡፡›› ይላል!
✡የኛ ጥያቄ! በጥቅሱ ላይ እንደተባለው ስለ ትንሳኤ ኢየሱስንም ጨምሮ ማንም ከአብ በቀር የሚያውቅ
እንደሌለ ተገልጿል!፡፡ ክርስትያኖች እንደሚሉት ኢየሱስ ከአብ ጋር እኩል ከሆነ እንዴት የትንሳኤን ጊዜ ማወቅ ተሳነው!!!?
አንዱ አምላክ አውቆ ሌላኛው ‹‹አምላክ›› ሳያውቅ እንዴት ቀረ!!!? ኢየሱስ ሁሉንም የማያውቅ ከሆነ እንዴት አምላክ ነው ልንል ደፈርን!!?? አንዳንድ ክርስቲያኖች ‹‹ወልድ ሰው ስለሆነ ነው የማያውቀው›› ይላሉ፡፡ ግና ሰው ብቻ ነውን!!?
ኢየሱስ ወደ ምድር ሳይመጣ በፊትና ወደ ሰማይ ካረገ በኋላ ‹‹ወልድ›› አይባልምን!!? ታዲያ ጥቅሱ ‹‹ወልድም ቢሆን›› እንጂ ‹‹ምድር ሳለ፣ ስጋ በለበሰ ጊዜ›› አይል!!!?
➌. ኢየሱስ ‹‹ጌታ›› ይሉታልን!? ይህ ከሆነ መንግስተ ሰማያት መግባት አይፈልጉም ማለት ነው፡፡ ለምን ቢሉ በማቴዎስ ወንጌል (ም.7 ቁ.20-23) ላይ ኢየሱስ እንዲህ ብሏል፡-
‹‹በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ! ጌታ ሆይ! የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም፡፡ በዚያን ቀን ብዙዎች፡- ጌታ ሆይ! ጌታ ሆይ! በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን? በስምህስ አጋንትን አላወጣንምን? በስምህስ ብዙ ተአምራትን አልሰራንምን? ይሉኛል፡፡ በዚያን ጊዜም ከቶ አላውቃችሁም! እናንተ አመፀኞች ከእኔ እራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ፡፡›› ይላል፡፡
✡ የኛ ጥያቄ! ኢየሱስን ‹‹ጌታ›› የሚለው ማን ነው!? ሙስሊሞች ወይንስ ክርስቲያኖች!? ‹‹አላውቃችሁም፤ እምሰክርባቸዋለሁ›› ያለውስ ማንን ነው!? ክርስቲያኖችን! የትኞቹን ክርስቲያኖች? የሚል ጥያቄ ከተነሳ ደግሞ ‹‹ጌታ ሆይ! ጌታ ሆይ! የሚለኝ ሁሉ›› ብሎ ኢየሱስ ራሱ ገልፆታል!፡፡ እና መንግስተ ሰማያት መግባት አይፈልጉምን? ለምን ሌላ ትርጉም በመስጠት ራስዎን ያታልላሉ!?? ኢየሱስን ጌታ ከማለት ውጭ የአምላክን ትእዛዛት መጠበቅና የአምላክን ፈቃድ መተግበር ትተዋል፡፡ ታዲያ እንዴት ተዘናጉ!???
ትምህርታዊ ጥያቄ ➍ ክርስቲያኖች‹‹ኢየሱስ ኃጢአትን ይቅር ማለት ስለሚችል አምላክ ነው›› ይላሉ፡፡ ነገር ግን በዩሀንስ (ም.20 ቁ.23) ላይ
‹‹ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ ‹‹ኃጢአቶቻቸውን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል፤የያዛችሁባቸው ተይዞባቸዋል አላቸው፡፡››ይላል፡፡
✡ የኛ ጥያቄ! ታዲያ በዚህኛው ጥቅስ ላይ ደቀመዛሙርቱ ኃጢአትን ይቅር ማለት
እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱንም አምላክ ልንላቸው ይሆን!? ‹‹አይደለም! ለደቀመዛሙርቱ ይህን ስልጣን የሰጠው ኢየሱስ
ነው!፡፡ ሊሉ ይችላሉ፡፡ ግን ይህንንስ ጥቅስ አላነበቡትምን!?? ☞ ‹‹ኢየሱስም ደቀመዛሙርቱ ወዳሉበት ቀርቦ እንዲህ አላቸው፤
‹‹ስልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶኛል፤›› ይላል፡፡ (ማቴወስ ም.28 ቁ.18) ስልጣን የራሱ ቢሆን ኖሮ ‹‹ #ስልጣን_ተሰጠኝ›› ሳይሆን ‹‹ስልጣን #አለኝ›› ነበር የሚለው፡፡ ስለዚህ ለኢየሱስ
ስልጣን የሰጠው አምላክ መሆኑን አንረዳምን!??
መንገዶች ሁሉ ወደ ኢስላም ያመራሉ!
ኢስላምን ሳይቀበሉ ሞት እንዳይቀድምዎት!!
#part 1⃣2⃣
ሌላ ማስረጃ ይዘን እንቀርባለን
@Loveyuolema