🔰 #የሀይማኖት_ንፅፅር
#ክፍል 1⃣4⃣
🤔 #ክርስቶስ_ማን_ነዉ?
ማስረጃ ቁጥር ➌
ወሳኝ ትምህርታዊ ጥያቄዎች
#ትምህርታዊ_ጥያቄ 13:14 እና 15:16 ከባለፈው የቀጠለ
ኢየሱስን ማን ብለው አመኑበት!?
የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ላይ አብይ ማስረጃ ሊሆን የሚችለው ያኔ በኢየሱስ ዙሪያ የነበሩት ሕዝቦች፣ ሐዋርያቶችና ድንቅ ተዓምሩን የተመለከቱት ሰዎች ናቸው፡፡ ‹‹እነርሱስ ምን እምነት ነበራቸው!???
የሚለውን ማወቅ ግድ ይላል፡፡‹‹ኢየሱስ ማን ነው!?››፣ ‹‹እንዴት ድንቅ ተዓምራትን ሊያሳይ ቻለ!?››፣‹‹አምላክ ስለሆነ ወይንስ የአምላክ
ነቢይ ስለሆነ!?››ወዘተ ለሚሉት ጥያቄዎች መልስ ከነርሱ ከራሳቸው ይገኛል፡፡ ስለዚህ እነዚያ አማኞች የነበራቸውን አቋም በጥሞና ማወቁ እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ ውድ አንባቢያን ሆይ! በማስከተል የሚነሱትን ጥያቄዎች በጥሞና አብረን እንመልከት፡-
ትምህርታዊ ጥያቄ 13
(ዮሐንስ ወንጌል ም.6 ቁ.14) ‹‹ሰዎቹም ኢየሱስ ያደረገውን ታዓምራዊ ምልክት ባዩ ጊዜ፤
‹‹ይህ በእውነት ወደ ዓለም የሚመጣው ነቢይ ነው››
አሉ ይላል፡፡››
✡ የኛ ጥያቄ! ይህን የተናገሩት ሰዎች አማኝ ናቸው ወይንስ ከሃዲ!??? ኢየሱስን ያዩት ሰዎች ‹‹ነቢይ ነው›› ብለው አመኑ፡፡ #ልክ_እንደ_ሙስሊሞቹ! ታዲያ ክርስቲያኖች ይህን ለምን ተቃርነው ‹‹አምላክ ነው›› አሉት!???
ትምህርታዊ ጥያቄ 14
(ዮሃንስ ወንጌል ም.9 ቁ.16-17)
‹‹ከፈሪሳውያንም አንዳንዶቹ፡፡ ይህ ሰው ሰንበትን አያከብርምና ከእግዚአብሔር አይደለም አሉ፡፡ ሌሎች ግን ኃጢአተኛ ሰው እንደነዚህ ያሉ ምልክቶች ሊያደርግ እንዴት ይችላል? አሉ፡፡ በመካከላቸውም መለያየት ሆነ፡፡ ከዚህም የተነሳ ዕውሩን ጠየቁት አንተ ዓይኖችህን ስለከፈተ ስለእርሱ ምን ትላለህ?
‹‹ #እርሱም_ነቢይ›› ነው አለ፡፡›› ይላል፡፡
✡ የኛ ጥያቄ! በኢየሱስ ተዓምር ‹‹ዓይነስውርነቱ የተወገደለት ግለሰብ›› ኢየሱስን ‹‹ነቢይ››ነው
ካለ ከዘመናት ቆይታ በኃላ የተነሱት ክርስቲያኖች
ሙስሊሞች ‹‹ኢየሱስ ነቢይ ነው›› በማለት ማመናቸውን እንዴት ሊያወግዙ ቻሉ!???
ትምህርታዊ ጥያቄ 15
(ዮሃንስ ወንጌል ም.4 ቁ.19) ላይ እንዲህ ይላል:-ሴትየዋም እንዲህ አለችው ‹‹ጌታ ሆይ አንተ ነቢይ እንደሆንህ አያለሁ››
✡ የኛ ጥያቄ! ይህች ሴት ኢየሱስን በማክበር ‹‹ጌታ ሆይ›› ብላዋለች ‹‹ነቢይ እንደሆንህ አያለሁ›› ስትለው እርሱ ‹‹አምላክ እንጅ ነቢይ›› #ባይሆን_ኖሮ ለምን ‹‹እኔ አምላክ እንጅ ነቢይ አይደለሁም›› ሲል አያርማትም ነበር!???
ትምህርታዊ ጥያቄ 16
(የማቴዎስ ወንጌል ም. 21 ቁ.11)
‹‹ኢየሩሳሌም በገባ ጊዜም ከተማዋ በሞላ
‹‹ይህ ማን ነው?›› በማለት ታወከች፡፡ ‹‹አጅቦት የመጣውም ሕዝብም›› ይህ በገሊላ ከምትገኘው ከናዝሬት የመጣው ‹‹ #ነቢዩ_ኢየሱስ_ነው›› አሉ፡፡›› ይላል፡፡
✡ የኛ ጥያቄ! ኢየሱስን አጅቦት አብሮት ሲጓዝ የነበረው ሕዝብ ‹‹ነቢዩ ኢየሱስ›› ሲለው ምነው ክርስቲያኖች ‹‹አምላክ›› ነው ማለታቸው!??
አምላክ እንዲሰኝ ፈልገው ይሆን!? ከሙስሊሞችና ከክርስቲያኖች ልዩነት ውስጥ አንዱ የኢየሱስ
ማንነት ጥያቄ ነው!፡፡ ለመሆኑ ኢየሱስ ማን ነው!!?
ኢየሱስ ኢየሩሳሌም በገባ ጊዜ ‹‹ #ይህ_ማን_ነው? ነበር የሕዝቡ ጥያቄ!፡፡ ምላሹንም አጅበው አብረው ወደ ኢየሩሳሌም የመጡት አማኞች እንዲህ ሲሉ ነበር የገለፁት ‹‹ይህ በገሊላ ከምትገኘው ከናዝሬት የመጣው #ነቢዩ_ኢየሱስ_ነው››፡፡ ታዲያ #ክርስቲያኖች ኢየሱስን አጅበው አብረው ሲጓዙ ከነበሩት አማኞች #በልጠው_ነው ነቢይነቱን ያልተቀበሉት!???
መንገዶች ሁሉ ወደ ኢስላም ያመራሉ!
ኢስላምን ሳይቀበሉ ሞት እንዳይቀድምዎት!!
#part 1⃣5⃣
ትምህርታዊ ጥያቄ 17፣18፣19 እና 20 ለማንበብ
ይቀጥላል.........
@Loveyuolema