🔰 #የሀይማኖት_ንፅፅር
#ክፍል 1⃣5⃣
🤔 #ክርስቶስ_ማን_ነዉ?
ማስረጃ ቁጥር ➍
ወሳኝ ትምህርታዊ ጥያቄዎች
...ኢየሱስ ስለራሱ ምን እምነት ነበረው!!?
ከሙስሊሞችና ከክርስትያኖች ልዩነቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው የኢየሱስ ማንነት ጉዳይ ነው፡፡ እስኪ ኢየሱስ #ስለራሱ_ምን_እምነት_ነበረው? በሚል እርዕስ አብረን በትምህርታዊ ጥያቄ መልክ እ
.........ትምህርታዊ ጥያቄ 17-20 ከባለፈው የቀጠለ!
ትምህርታዊ ጥያቄ 17
በ (ዮሃንስ ወንጌል ም.5 ቁ.30) ላይ
‹‹እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም እንደሰማሁ
እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው ‹‹የላከኝን ፈቃድ እንጂ›› ፈቃዴን አልሻም›› ይላል፡፡
✡ የኛ ጥያቄ! ከራሱ አንዳች ማድረግ ካልቻለ ምኑን አምላክ ሆነ!? ‹‹የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻም›› ሲል የአምላክ መልዕክተኛ መሆኑንስ አልገለፀምን!??? እግዚአብሔር እና ኢየሱስ አንድ ከሆኑ ፍቃዳቸውስ ለምንስ ተለያየ!??? ከዚህ ጥቅስ ውስጥ ብዙ ጥያቄዎችን ማንሳት ይቻላል ለናንተው ትቸዋለሁ ወደሚቀጥለው እንሻገር!
ትምህርታዊ ጥያቄ 18
(በማርቆስ ወንጌል ም.10 ቁ.17-18) ላይ
‹‹እርሱም በመንገድ ሲመጣ አንድ ሰው ወደ እርሱ
ሮጦ ተንበረከከለትና #ቸር መምህር ሆይ የዘላለም
ሂወትን እወርስ ዘንድ ምን ላድርግ? ብሎ ጠየቀው
ኢየሱስም ‹‹ #ስለምን_ቸር_ትለኛለህ?››
#ከአንዱ_ከእግዚአብሔር_በቀር_ቸር_ማንም የለም፡፡›› ይላል፡፡
✡ የኛ ጥያቄ! ኢየሱስ ‹‹ቸር›› መባልን ካልፈለገ ምኑን አምላክ ሆነ!? ኢየሱስ ‹‹ቸር›› መባል እንደሌለበትና ‹‹ቸር›› አንዱ እግዚአብሔር ብቻ መሆኑን ካስተማረ ይህ ብቻ አምላክ አለመሆኑን አይገልፅምን!??? ‹‹ቸር›› መባልን እንዲህ ከተቃወመ ‹‹ከአምላክ ጋር እኩል ነው›› የሚለውን ቢሰማ እንዴት ይቆጣ ይሆን!???
ትምህርታዊ ጥያቄ 19
እውነተኛ አምላክ ማን ነው!? ኢየሱስ ነውን!?
ኢየሱስ ምን አለ!? በ (ዮሃንስ ወንጌል ም.17፡ቁ4) ላይ ‹‹ #እውነተኛ_አምላክ_ብቻ_የሆንከውን_አንተንና #የላክኸውንም_ኢየሱስን_ያውቁ_ዘንድ….›››፡፡ ይላል፡፡
✡ የኛ ጥያቄ! እውነተኛው አምላክ እግዚአብሔር
ኢየሱስን የላከው መሆኑን ኢየሱስ ተናግሮ ሳለ እንዴት ኢየሱስ አምላክ ይባላል!??? ከእርሱ አስተምህሮት በላይ የማን ንግግር ይታመናል!???
ትምህርታዊ ጥያቄ 20
በ (ዮሃንስ ወንጌል ም.7፡ቁ.16-17) ላይ ‹‹ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፡፡የማስተምረው ትምህርት #ከራሴ_ሳይሆን_ከላከኝ_ነው፡፡ ፈቃዱን ሊያደርግ የሚወድ ቢኖር እርሱ ይህ ትምህርት ከእግዚአብሔር ወይም ከራሴ የመጣ መሆኑን ለይቶ ያውቀዋል፡፡›› ሲል ተናግሯል፡፡
✡ የኛ ጥያቄ! በዚህ ጥቅስ ላይ ‹‹ከእግዚአብሔር ወይም ከራሴ›› ሲል እግዚአብሔርና እርሱ የተለያዩ መሆናቸውን አስረድቷል፡፡ ትምህርቱም ከራሱ እንዳልሆነም ጭምር!! #ላኪና_ተላኪም እንደሚለያዩ በዚህ ጥቅስላይ ግልፅ ነው፡፡
ታዲያ ኢየሱስና እግዚአብሔር የተለያዩ ከሆኑ ክርስቲያኖች ስንት አማልክትን ነው እየተገዙ ያሉት!?
ኢየሱስን ወይስ እግዚአብሔርን!???
ኸረ አንተ የአዳም ልጅ ሆይ! አስተንትን እንጂ!!!!
አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) በተከበረው ቃሉ በትንሳኤ ቀን የገሃነም ሰዎች እንዲህ እንደሚሉ ይገልፅልናል፡-
‹‹ይላሉ በአዕሙራችን ብናስብ ብናስተነትን
የሚነገረንን ነገር እውነት ትኩረት ሰተን
የምንሰማ (የምናዳምጥ) ቢሆን ኖሮ
ከእሳት ሰዎች ባልሆንን ነበር›› ቁርዓን 67
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
መንገዶች ሁሉ ወደ ኢስላም ያመራሉ!
ኢስላምን ሳይቀበሉ ሞት እንዳይቀድምዎት!!
ትምህርታዊ ጥያቄ 21፣22፣23 እና 24
#part 1⃣6⃣ይቀጥላል......
@Loveyuolema