🔰 #የሀይማኖት_ንፅፅር
#ክፍል 1⃣6⃣
🤔 #ክርስቶስ_ማን_ነዉ?
ማስረጃ ቁጥር ➎
ወሳኝ ትምህርታዊ ጥያቄዎች
ይህን ንባብ በትዕግስትና በቅን ልቦና እስከመጨረሻው የማያነቡት ከሆነ አይጀምሩት!
ትምህርታዊ ጥያቄ ከ21-24 ከባለፈው የቀጠለ!
እውን ኢየሱስ ተሰቅሏልን!!?
‹‹ለኃጢአታችን ሲል ተሰቀለ፤ዳንን!!››
‹‹ኢየሱስ ተሰቅሏል›› የሚለው እምነት ለመልስ አዳጋች የሆኑ አያሌ ጥያቄዎችን ያስነሳል፡፡ አንዳንዶቹንም እንደሚከተለው ማስቀመጥ ይቻላል፡-
ትምህርታዊ ጥያቄ 21
ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ መስጠቱ ወንጀል
ነውን!? ለመሆኑ ማን እንደ ይሁዳ መልካም ሰራ!!?
እርሱ ኢየሱስን አሳልፎ ባይሰጠው ይሰቀል ነበርን!??
ታዲያ በኢየሱስ መሰቀል ክርስቲያኖች ‹‹ዳንን›› ይሉ
የለ!!? ይህ ሁሉ ክርስቲያን ‹‹ገነት እንዲገባ›› ምክንያት የሆነው የይሁዳ ሥራ አይደለምን!??? ታዲያ ይወገዝ ወይንስ ይወደስ!!? እንደ ክርስትና አስተሳሰብ ሰው ሁሉ የዳነውና ከገሃነም ነፃ የሆነው በኢየሱስ መሰቀል ነው!፡፡ ታዲያ ክርስቲያን ሁሉ በይሁዳ ትከሻ ላይ አይደል ገነት የገባው!???
ትምህርታዊ ጥያቄ 22
(በዮሃንስ ወንጌል ም.7 ቁ.33-34) ላይ
‹‹ኢየሱስም እንዲህ አለ፡-ገና ጥቂት ጊዜ ከእናንተ
ጋር እቆያለሁ ወደ ላከኝም እሄዳለሁ፡፡
ትፈልጉኛላችሁ አታገኙኝም እኔም ወዳለሁበት
እናንተ ልትመጡ አትችሉም፡፡ይላል፡፡
እንዲሁም
(በዮሃንስ ወንጌል ም.13 ቁ.33)ላይም
‹‹ልጆች ሆይ ከእናንተ ጋር የምቆየው ለጥቂት ጊዜ
ነው፡፡ ትፈልጉኛላችሁ ለአይሁድ ‹‹እኔ ወደምሄድበት
እናንተ ልትመጡ አይቻላችሁም እንዳልኳቸው አሁን
ለእናንተ ይህንኑ እላችኃለሁ›› ይላል፡፡
✡ የኛ ጥያቄ! በእነዚህ ጥቅሶች ውስጥ ኢየሱስ ‹‹ከእናንተ ጋር የምቆየው ጥቂት ጊዜ ነው ከዚያም ወደ ላከኝ እሄዳለሁ›› አለ እንጂ ‹‹ከዚያም
በኃላ ይዛችሁ ትሰቅሉኛላችሁ ከዚያም በሶስተኛው
ቀን እነሳለሁ ከዚያም ወደ ላከኝ እሄዳለሁ››እንዳላለ
ልብ ብለዋልን!!? ምናልባት‹‹ከዚያም ወደ ላከኝ እሄዳለሁ›› ብቻ ማለቱ ፍፃሜውን በአጭሩ ለመግለፅ ነው›› የሚል #የዋህ_ክርክር ሊነሳ ይችላል፡፡ ኢየሱስ ተይዞ፣ ተፈርዶበት፣ ተሰቅሎ ሞቶ፣ ከዚያም ወደ ላከው የሚሆድማ ከሆነ ‹‹ትፈልጉኛላችሁ ግን አታገኙኝም ወዳለሁበትም ልትመጡ አትችሉም፡፡›› ማለቱ ትርጉም አልባ አይሆንምን!!!? ወይስ ኢየሱስ ዋሸ!!? ካልዋሸ እንዴት ያለበት ድረስ መጥተው ‹‹ያዙት››፤‹‹ሰቀሉት›› ሊባል ተቻለ!??? አልያም እንደሚያዝ አያውቅም ነበርን!!?
ትምህርታዊ ጥያቄ 23
በማቴዎስ ወንጌል (ም.9 ቁ.13)ላይ
‹‹ከመስዋዕት ይልቅ ምህረትን እወዳለሁ›› ይላል አምላክ ፡፡
✡ የኛ ጥያቄ! ‹‹ከመስዋዕት ይልቅ ምህረትን እወዳለሁ››እያለ እንዴት ዓለም በሰራው ኃጢአት ምህረት ማድረግ ሲችል ኢየሱስን በማሰቃየት መስዋእት አደረገው!!?
ትህምርታዊ ጥያቄ 24
በማቴዎስ ወንጌል (ም.4 ቁ.17)ላይ
‹‹ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ፡-መንግስተ ሰማያት
ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ ጀመር፡፡››ይላል
✡ የኛ ጥያቄ! ክርስትና መንግስተ ሰማያት ለመውረስ ‹‹ኢየሱስ ለኛ ሲል ተሰቅሎ መሞቱን ማመን ግዴታና ብቸኛው መዳኛ ነው፡፡›› ሲል ያስተምራል፡፡ ኢየሱስ ‹‹መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ›› በማለት ከሚሰብክ ብቸኛው መዳኛ እርሱ ለሰው ልጅ ኃጢአት #ቤዛ ሆኖ መሰቀሉንና መሞቱን ማመን #ከሆነ ‹‹መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና እኔ ለናንተ ተሰቅዬ ልሞት መሆኑን እመኑ›› በማለት እንዴት #ሳይሰብክ_ቀረ!!? እንዲሁም ምንም ቢሰሩ ሁሉም ክርስቲያኖች በኢየሱስ መሰቀል በማመን ብቻ መንግስተ ሰማያት የሚገቡ ከሆነ የኢየሱስ አስተምህሮት ምኑ ላይ ነው ጥቅሙ!!? ኢየሱስ ‹‹መልካም››፣‹‹እኩይ›› እያለ ሲያብራራቸው የነበሩት አስተምህሮቶቹ ሁሉ ምን ይፈይዳሉ!? ‹‹ይፈይዳሉ›› ካላችሁስ በኢየሱስ መሰቀል
‹‹አምነው›› ኢየሱስ ‹‹መጥፎ›› ‹‹ክፉ›› ያላቸውን ተግባራት ቢፈፅሙና ባይፀፀቱ ‹‹ገሃነም››ይገባሉ ማለት ነውን!!?
#ሌላኛው_ትምህርታዊ ጥያቄ ደግሞ ስለ መሰቀሉና ሞቶ ስለመነሳቱ ተፅፈዋል ተብለው እንደመረጃ የሚቀርቡት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ራሱ እርስ በርሳቸው የመጋጨታቸው ሁኔታ ነው! እውን እየሱስ እውነት ተሰቅሉ ከሆነ ለምን እነዚህ ጥቅሶችስ እርስ በርሳቸው ይጋጫሉ! 2የተፋለሱ ቃሎችንስ አምኖ መቀበል ተገቢ ነውን!? ☞
#part 1⃣7⃣
ይቀጥላል....
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
መንገዶች ሁሉ ወደ ኢስላም ያመራሉ!
ኢስላምን ሳይቀበሉ ሞት እንዳይቀድምዎት!!
@Loveyuolema