#ይህ እየተነገራቸው ወደዚያው ውድቀት የሚያመሩ ካሉ በእርግጥ የሚገርም ነው፡፡ ይህ በእለተ ትንሳኤ የሚሆን ክስተት ነው!፡፡ አላህ በኢየሱስ (በአልመሲህ ዒሳ) ላይ የተሳሳተ እምነት የያዙትን ክፉኛ ኮንኖ ተግባራቸው ክህደት መሆኑን ግልጽ አድርጓል፡፡
‹‹ኢየሱስ አምላክ ነው›› መባሉን እንዲህ ሲል በፅኑ ይቃወማል!:-
★☞ ‹‹እነዚያ አላህ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ነው ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ የመርየምን ልጅ አልመሲሕን እናቱንም በምድር ያለንም ሁሉ ለማጥፋት ቢሻ ከአላህ ማዳንን የሚችል ማነው በላቸው፡፡ የሰማያትና የምድር የመካከላቸውም ንግሥና የአላህ ብቻ ነው፡፡ የሚሻውን ይፈጥራል፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡›› (ሱረቱልማኢዳህ 5፡17)
✡ በዚሁ ምዕራፍ ላይ #የኢየሱስ_አስተምህሮት ምን እንደነበረ እና በአላህ ላይ ያጋራ ሰው መጨረሻው ገሃነም መሆኑን እንዲህ ሲል ይገልጽልናል፡-
★☞ ‹‹እነዚያ አላህ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲህ ነው ያሉ በእርግጥ ካዱ #አልመሲህም_አለ የእስራኤል ልጆች ሆይ! ጌታየንና ጌታችሁን አላህን ተገዙ፡፡ እነሆ በአላህ የሚያጋራ ሰው አላህ በእርሱ ላይ ገነትን በእርግጥ እርም አደረገ፡፡ #መኖሪያውም #እሳት_ናት፡፡ ለበደለኞችም ምንም ረዳቶች
የሏቸውም፡፡›› (ሱረቱል ማኢዳህ 5፡72)
✡ የክርስትና እምነት አስተሳሰብ ይህ ብቻ አይደለም፡፡ ከላይ ስናነሳ እንደነበረው ‹‹ #ሥላሴ›› የሚሉት እምነት አላቸው፡፡ አምላክ ሥላሴ ነው (በአካል ሦስት ናቸው/አብ፣ ወልድና መንፈስ
ቅዱስ/ በግብር አንድ ናቸው›› ይላሉ፡፡
#ቁርዓን_ይህንን_የሥላሴን_አስተምህሮት በፅኑ ይቃወማል፡፡ ይህንን እምነታቸውን ‹‹ክህደት›› ይለዋል፡፡ ከዚህ እምነታቸው ቢታቀቡ መልካም
እንደሆነ ያስጠነቅቃል፡፡ የማሪያም ልጅ #ኢየሱስ እንደ ቀደምት ነቢያት አንዱ ነቢይ እንጂ #ሌላ እንዳልሆነ በግልፅ ክርስቲያኖችን ይገስፃል፡፡ ምህረትን ጠይቀው #ከአድራጎታቸው እንዲፀፀቱ
ይጋብዛል፡፡ እንደሚከተለው ይገልፀዋል፡-
★☞ ‹‹እነዚያ አላህ የሦስት ሦስተኛ ነው ያሉ በእርግጥ ካዱ ከአምላክም አንድ አምላክ እንጂ ሌላ የለም፡፡ ከሚሉት ነገር ባይከለከሉ ከነርሱ #እነዚያ የካዱትን #አሳማሚ_ቅጣት በእርግጥ ይነካቸዋል
ወደ አላህ አይመለሱምና ምሕረትን አይለምኑትምን? አላህ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ #የመርየም_ልጅ_አልመሲህ #ከበፊቱ_መልዕክተኞች_በእርግጥ_ያለፈ_የኾነ #መልዕክተኛ_እንጂ_ሌላ_አይደለም፡፡ እናቱም በጣም እውነተኛ ናት፡፡ (ሁሉም) #ምግብን
የሚመገቡ ነበሩ፡፡ #አንገጾችን_ለነርሱ (ለከሃዲዎች) እንዴት እንደምናብራራ ተመልከት ከዚያም (ከእውነት) እንዴት እንደሚመለሱ ተመልከት፡፡››(ሱረቱል ማኢዳህ 5፡73-75)
✡ ቁርዓን አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ‹‹የመጽሐፍ ባለቤቶች›› ሲል ይጠራቸዋል እንዲህም ይመክራቸዋል፡-
★☞ ‹‹እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ በአላህም ላይ እውነትን እንጂ አትናገሩ የመርየም ልጅ አልመሲህ ዒሳ የአላህ መልዕክተኛ ወደ መርየም የጣላት (የኹን) ቃሉም ከርሱ የኾነ መንፈስም ብቻ ነው በአላህና በመልዕክተኞቹ እመኑ (አማልክት) ሦስት ናቸው አትበሉም #ተከልከሉ ለናንተ የተሻለ ይሆናልና
#አላህ_አንድ_አምላክ_ብቻ_ነው፡፡ ለርሱ ልጅ ያለው
ከመኾነ የጠራ ነው፡፡ በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ
የርሱ ነው፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡ #አልመሲህ ለአላህ ባሪያ ከመኾን ፈጽሞ #አይጠየፍም ቀራቢዮች የኾኑት መላእክትም (አይጠየፉም)፡፡ እርሱን ከመገዛት የሚጠየፍና የሚኮራም ሰው (አላህ) ሁሉንም ወደ እርሱ በእርግጥ ይሰበስባቸዋል፡፡ እነዚያማ ያመኑት መልካሞችንም
የሰሩት ምንዳዎቻቸውን ይሞላላቸዋል፡፡ ከችሮታውም
ይጨምርላቸዋል፡፡ እነዚያን የተጠየፉትንና የኮሩትን
#አሳማሚ_ቅጣት ይቀጣቸዋል፡፡ ከአላህም ሌላ ለነርሱ ዘመድንና ረዳትን አያገኙም፡፡(ሱረቱ አልኒሳእ 4፡171-173)
✡ የመጨረሻው የአምላክ ቃል የሆነው ቁርዓን ስለ ኢየሱስ (ዒሳ) በሚገባ ተናግሯል፡፡ አምላካችን አላህ (ከሃዲያን ከሚሉት ጥራት ይገባውና) ‹‹ልጅ ወለደ›› ፣‹‹ልጅ ያዘ››፣‹‹ልጅ አለው›› እና ‹‹ኢየሱስ የአምላክ ልጅ ነው›› ወዘተ የሚሉ እምነቶችን ክፉኛ ኮንኗል፡፡ #ሙስሊሙ_በዚህ_ጉዳይ_ላይ_ያለው_አመለካከት
በአጠቃላይ #ግልፅና_የጠራ_ነው፡፡
በዚህ በኩል ያሉትን ጭቅጭቆች በሙሉ #ቁርዓን_ላንዴና_ለመጨረሻ_ጊዜ_መፍትሔ ሰጥቷቸዋል!!!፡፡
መንገዶች ሁሉ ወደ ኢስላም ያመራሉ!
ኢስላምን ሳይቀበሉ ሞት እንዳይቀድምዎት!!
#ተ ..... #ፈ...... #ፀ.......... #መ
ስለ ሀይማኖት ንፅፅር ያላችሁን አስተያየት በዚህ ያድርሱን👇👇👇👇👇
t.me/Islmic_uni_bot t.me/Islmic_uni_bot
t.me/Islmic_uni_bot t.me/Islmic_uni_bot
☝️☝️☝️ start አርገዉ ያድርሱን