ጠቅላይ ሚኒስትር #ዓብይ አህመድ "ዲርዓዝ" በሚል ብዕር ስም ከጻፏቸው መንፈሳዊ መጽሐፍት በቻናላች ይገኛሉ፡፡ ከጻፏቸው ውስጥ አንዱ "ማዕዶተ ህይወት" የተባለው 2ኛው መንፈሳዊ መጽሐፍቸው ነው፡፡
መጽሐፉ ታትሞ ይፋ እንዲሆን ያገዙ አገልጋዮች፦
1. ቄስ ዶ/ር ገመቺስ ደስታ፣
2. ጋሽ በቀለ ወ/ኪዳን፣
3. ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ፣
4. ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
5. ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ናቸው፡፡
መጽሐፉ የሚዳስሳቸው ርዕሶች አዲስ ፍጥረት፣ የሰው ሁለንተና፣ መንፈሳዊ ዘረ መል እና መንፈሳዊ ውጊያን ያጠቃልላል፡፡ Christian Post ላይ Soft Copy ሲፖሰት ለማግኘት የምትፈልጉ አላችሁ? ክርስቲያን ስለሆንን አንዋሻችሁም "በልዑልሰገድ ለማ ፑልፒት" ያገኛሉ፡፡ @LeulLemaPulpit Join ያድርጉ!