የድንግል ማርያም ልጅ ፣የቤተልሔሙ ሕፃን ፣ የግብፁ ስደተኛ ፣ የቀራንዮ በግ ፣ የትንሳዔው ብርሐን፣ ለእኛ ብሎ ሞተ ( ነገር ግን እንደተናገረው ሞትን ድል አድርጎ ተነሣ [ማቴ. 28÷6]
እንኳን ለብርሃነ ትንሣዔው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል
እንኳን ለብርሃነ ትንሣዔው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል