Репост из: Mohammed Siraj Al -kemissie
ለይለቱል ቀድር ስውር ወይም ድብቅ የመሆኗ ጥበብ
~~~
ኢብኑ ዑሠይሚን ይላሉ:- አሏሁ ዐዝዘ ወጀለ በርግጥ ደብቋታል ከባሪያዎቹ ለሁለት ጥበቦች ሲባል።
1)-ኛው ጥበብ፦ እሷን በመፈለግ ጠንካራና ብርቱ የሆነው አካል ይለይ ዘንድ፣ ያ ጥረትና ትግል የሚያደርግ በማንኛውም ሌሊት ውስጥ ሊደርስባትና ሊያገኛት ይከጀላልና!! ምክንያቱም በውል እምትታወቅ ብትሆን ሰወች በዛች ቀን ብቻ ቢሆን እንጅ ሊታገሉ ፤ ሊበረቱ አይችሉም ።
2)-ኛው ጥበብ ፦ሰወች መልካም ስራወችን እንዲያበዙና እንዲያበረክቱ ወደ ጌታቸው እሚቃረቡበትን በዛም መልካም ስራ ይጠቀሙበት ዘንድ ነው።
ፈታዋ ኑሩን ዐለ ደርብ (2/11)
https://t.me/MOHAMMED_SIRAJ_AL_KEMISSIE