" በፈጣሪ ልጄን አድኑልኝ😭😭😭" #አበት
ይህ ቆንጅዬ ህፃን #አሚር የሱፍ ይባላል!በተወለደ 4ኛ ወሩ ህመም ሲያሰቃየውና እንቅልፍ ሲከለክለው እናትና አባት ወደ ጥቁርአንበሳ ሆስፒታል ይዘውት ይሄዳሉ!
ህፃን አሚር አንድ ወር አልጋ ይዞ ክትትል ካደረገ በኋላ ዶክተሮች "የልብ ክፍተት ችግር አለበት፣ አስቸኳይ ቀዶ ጥገና ያስፈልገዋል"ተባሉ!
ልጁን ለማሳከም የተጠየቁት 1500000 ብር ነው ከአቅም በላይ ስለሆነ ልጃቸውን ለማዳን እናንተን እየተማፀኑ ነው😭 እባካችሁ #እንድረስላቸው🙏 #በዱአ #ሼር እናግዛቸው🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#አካውንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000304310937-ዩሱፍ ሀምደለ (አባት)
#ስልክ
0705740135
☞አድራሻ ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር
☞ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል