#_ጥር_8_ሐሙስ_ቅድስት_ሥላሴ_በሜቄዶንያ_ይዘከራሉ!
#ረቡዕ_የነበረው_ዝክር_ወደ_ሐሙስ_የተቀየረው_ለእርድ_ተብሎ_ነው
ሼር በማድረግ መልእክቱን አዳርሱልን!
የቅድስት ሥላሴ ልጆች ሐሙስ ጥር 8 ጠዋት 3 ሰዓት የአብርሃሙ ሥላሴ በሜቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ድርጅት ይዘከራል።
በእርግጥ በዓላቸው ጥር 7 ረቡዕ ነው። ረቡዕ ደግሞ ፆም ስለሆነ በየዓመቱ ያስለመድናቸውን በሬዎች ለማረድ እና ለመዘከር እንዲመቸን ብለን ዝክራቸውን ሐሙስ አድርገነዋል። ስለዚህ ጥር 8 በእለተ ሐሙስ ጠዋት 3 ሰዓት ሜቄዶንያ መጥታችሁ የቅድስት ሥላሴን የዝክር በረከት ቅመሱ!
#_ስትመጡ_ከቻላችሁ_ለአረጋውያንና_ለአእምሮ_ሕሙማን ...
❤ ብርድ ልብስ
❤ የአዋቂዎች ዳይፐር
❤ ሞዴስ
❤ የማትጠቀሙበትን ጫማዎች እና ልብሶች
❤ ሳሙናና ሶፍቶች
ይዛችሁልን ብትመጡ ደስ ይለናል!
ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በእለቱ በሰላም ያገናኘን!
#_አድራሻ :- አያት ፍል ወኃ መድኃኔ ዓለም ጸበል ፊት ለፊት!
❤❤❤ ጠሪ የአብርሃሙ ቅድስት ሥላሴ!