ከሰለፎቻችን አንዱ የሆኑት ታላቅ ኢማም
الفضيل بن عياض
እንዲህ ብለዋል:
የቢድዓን ባለቤት በሃይማኖትህ ላይ እንዳታምነው! በጉዳይህም ላይ አታማክረው! ወደሱም አትቀመጥ ከቢድዓ ሰው ጋር የተቀማመጠን ሰው አላህ (የቀልብ) እውርነትን ያወርሰዋል።