Mezmur 🎼 Lyrics


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Криптовалюты


ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት በዚህ ይላኩልን
@MezmurLyrics_feedbackbot
Buy ads:

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Discover ALEXATOR

Original electronic music created to inspire, motivate and energize.

🌐 alexator.com
Listen & download for free.

📲 t.me/alexator_music
Follow for new music & updates.

▶️ NEW MUSIC VIDEO
ALEXATOR — GENESIS (001)
https://youtu.be/OR2yplPn1AU


Yene Neh (የኔ ነህ ) | Yosef Kassa

አዝ፦ የእኔ ነህ (3x) የማለውጥህ
ጌታዬ የእኔ ነህ
የአንተው ነኝ (3x) የማትተወኝ
እኔስ የአንተው ነኝ

ምጫዬ ነህ የምወድህ
ከአንተ ሌላ ላልፈልግህ
ሕይወቴን ለወጥከው ወድሃለው አልከኝ
ሰላምን ሰጥተኽኝ ልጅህ አደረከኝ (2x)

ማግኘት ማጣቴ መውጣት መውረዴ
አይለየኝም ከአንተ ፍቅር
እንዴት ይኬዳል ወዴት ይኬዳል
ከአንተ ሕይወት ቃል እያለ
አልመኘውም አልፈልገውም አንተ የሌለህበትን
ዘመኔ ይለቀ ከአንተ ጋር ሆኜ የእውነት የወደድኩህ

እኔማ ወዴት እሄዳለው
እኔማ ማሄጃም የለኝም
እኔማ ከአንተ ተለይቼ
እኔማ ሕይወትምሰላም የለኝም (2x)

አዝ፦ የእኔ ነህ (የእኔ ነህ) (3x) የማለውጥህ
ጌታዬ የእኔ ነህ
(የአንተው ነኝ) የአንተው ነኝ (3x) የማትተወኝ
(እኔስ የአንተው ነኝ) እኔስ የአንተው ነኝ

አልፈልግም ከአንተ ሌላ
ምን ሊጠቅመኝ ምን ሊረባ
ተመችተኽኛል አንተ የእኔ ፍቅር
አንተው ትበቃለህ ብቻህን እግዚአብሔር (2x)

ማግኘት ማጣቴ መውጣት መውረዴ
አይለየኝም ከአንተ ፍቅር
እንዴት ይኬዳል ወዴት ይኬዳል
ከአንተ ሕይወት ቃል እያለ
አልመኘውም አልፈልገውም አንተ የሌለህበትን
ዘመኔ ይለቀ ከአንተ ጋር ሆኜ የእውነት የወደድኩህ

(እኔማ) እኔማ ወዴት እሄዳለው
እኔማ ማሄጃም የለኝም
እኔማ ከአንተ ተለይቼ
እኔማ ሕይወትምሰላም የለኝም (2x)

3k 0 32 1 36

Guzo - Kingdom Sound Live Choir

👤 Kingdom Sound
📥 16.08.2025
👁 337 👍 81
💾 13.6MB
🎵 Audio
🕒 13:03

https://t.me/heavenlyMezmur
https://t.me/heavenlyMezmur


Репост из: Heavenly Songs
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Guzo - Kingdom Sound Live Choir

👤 Kingdom Sound
📥 16.08.2025
👁 337 👍 81
💾 52.6MB
🕒 13:03
📼 720p

https://t.me/heavenlyMezmur
https://t.me/heavenlyMezmur


ማረፊያዬ ነህ · MESFIN GUTU

አዝ፦ ማረፊያዬ ነህ ያረፍኩብህ
መመኪያዬ ነህ የተመካሁብህ (2x)
ማምለጫዬ ነህ ያመለጥኩብህ
ማምለጫ ማምለጫ ማምለጫ (3x)
ማምለጫ ማምለጫ አንተ ብቻ

ማረፊያዬ ጌታዬ
መመኪያዬ ጌታዬ
ነው ሰላሜ ጌታዬ (2x)

ጉልበት ሆኖ እያበረታ
ያንን ዘመን በእርሱ አለፍኩኝ
ትዝ ይለኛል የአምላኬ ፍቅሩ
ለደካማው ሲሰጥ ብርታቱ

ታሪኬን ቀየረው ቀያየረው
ኑሮዬን ለወጠው አጣፈጠው
ብሰግድለት ለእርሱ ሲያንስበት ነው (3x)

አዝ፦ ማረፊያዬ ነህ ያረፍኩብህ
መመኪያዬ ነህ የተመካሁብህ (2x)
ማምለጫዬ ነህ ያመለጥኩብህ
ማምለጫ ማምለጫ ማምለጫ (3x)
ማምለጫ ማምለጫ አንተ ብቻ

ረግቻለው እኔስ በአምላኬ
እኖራለሁ ተደላድዬ
መጨነቄን ከላዬ ወስዶ
አሳረፈኝ ሰላሙን ሰጥቶ

ታሪኬን ቀየረው ቀያየረው
ኑሮዬን ለወጠው አጣፈጠው
ብሰግድለት ለእርሱ ሲያንስበት ነው (3x)

አዝ፦ ማረፊያዬ ነህ ያረፍኩብህ
መመኪያዬ ነህ የተመካሁብህ (2x)
ማምለጫዬ ነህ ያመለጥኩብህ
ማምለጫ ማምለጫ ማምለጫ (3x)
ማምለጫ ማምለጫ አንተ ብቻ

ማረፊያዬ ጌታዬ
መመኪያዬ ጌታዬ
ነው ሰላሜ ጌታዬ (2x)


Репост из: ET- ONLINE INCOME 💵
ሰላም ቤተሰቦች አዲስ የኦንላይን ስራ ነው ቀድሞ መጀመር ይጠቅማል ቫይራል ሳይወጣ የሰራቹትን በፈለጋቹት ባንክ እና ቴሌብር በቀላሉ ማውጣት ትችላላችሁ በጣም ቀላል ስራ ነው የ 1ደቂቃ ቪድዮ በማየት ብቻ 25 ብር ይከፍላል!

Start የሚለውን በመንካት ስራውን መጀመር ይችላሉ 🔥
https://t.me/etsrabot?start=6JQ788
Share የሚለውን በመንካት ለሰዎች ያጋሩ 👍


ቆጠርከኝ እንደ ባለ ማዕረግ/ PASTOR SINGER YOSEPH AYALEW


አዝ፦ ቆጠርከኝ እንደ ባለማዕረግ
ሳልለፋ ምንም ሳላደርግ
ምህረትህ በዝቶልኝ በላዬ
ኧረ ደግ እኮ ነህ ጌታዬ
ልናገር እኔስ ቸርነትህን
አላውቅም ክፉ መሆንህን (2x)

እኔማ ይገርመኛል ሁልጊዜ ይደንቀኛል
እኔማ ይገርመኛል ሳስበው ይደንቀኛል

ሹመት ሆኖልኝ ነው ከዓለም የተወሰነ
ማንም የማይቀያይረው ከላይ የሆነ
ልጄ ነህ ብሎኛል ምን ልበል ይህ ማዕረጌ ነው
ውስጤን መደነቅ ሞልቶታል ለእኔ በሆነው

እኔማ ይገርመኛል ሁልጊዜ ይደንቀኛል
እኔማ ይገርመኛል ሳስበው ይደንቀኛል

አዝ፦ ቆጠርከኝ እንደ ባለማዕረግ
ሳልለፋ ምንም ሳላደርግ
ምህረትህ በዝቶልኝ በላዬ
ኧረ ደግ እኮ ነህ ጌታዬ
ልናገር እኔስ ቸርነትህን
አላውቅም ክፉ መሆንህን

በህልሜ በእውኔ አስቤ የማላውቀውን
ብዙ አድርገህልኛል ያልጠበኩትን
ልዘምር በገናዬን ላንሳ ቅኔን ልደርድር
ግሩምና ድንቅ የሆነውን ስራህን ልናገር

እኔማ ይገርመኛል ሁልጊዜ ይደንቀኛል
እኔማ ይገርመኛል ሳስበው ይደንቀኛል

አዝ፦ ቆጠርከኝ እንደ ባለማዕረግ
ሳልለፋ ምንም ሳላደርግ
ምህረትህ በዝቶልኝ በላዬ
ኧረ ደግ እኮ ነህ ጌታዬ
ልናገር እኔስ ቸርነትህን
አላውቅም ክፉ መሆንህን

አይቆጠር እንዲሁ አይባል ቸርነትህ
የማይለወጠው ፍቅርህ የአባትነትህ
ኧረ እንዴት ብዬ እገልጸዋለው ያረክልኝን
ከቁጥር በላይ የበዛው የዋልክልኝን

እኔማ ይገርመኛል ሁልጊዜ ይደንቀኛል
እኔማ ይገርመኛል ሳስበው ይደንቀኛል

አዝ፦ ቆጠርከኝ እንደ ባለማዕረግ
ሳልለፋ ምንም ሳላደርግ
ምህረትህ በዝቶልኝ በላዬ
ኧረ ደግ እኮ ነህ ጌታዬ
ልናገር እኔስ ቸርነትህን
አላውቅም ክፉ መሆንህን


Menfes Kidus |Holy Spirit| | Ayda Abraham

መንፈስ ፡ቅዱስ ከኔ ጋር ያለዉ
እርሱ ብቻ ነው ሚያኮራ ሌላ ማን አለ
መንፈስ ፡ቅዱስ በውስጤ ያለዉ
እርሱ ብቻ ነው ሚያስመካ ሌላ ምን አለ

ሌላ ምን አለ (፬)
ሌላ ማን አለ (፬)

በኃይሌ አይደለም ወይም በብርታቴ ፡
መውጣቴ መግባቴ ያማረው ሕይወቴ
በመንፈሱ እንጂ ሁሉን በሚችለው
ደካማውን ብርቱ ብርቱ በሚያደርገው

አለኝ እውነቱን ሚያስተምረኝ
አለኝ መልካሙን ሚያሳየኝ
በለመለመ መስክ የሚያሳድረኝ
በረፍትም ዉሃ ዘንድ ሁሌ ሚመራኝ ፡

ያጽናናኛል ይደግፈኛል ፡
በጐነቱን ይገልጥልኛል
መካሪዬ ነው አለኝታዬ ፡
ዘልቆ ሚኖር ውስጤ ጟዳዬ

አለኝ እውነቱን ሚያስተምረኝ
አለኝ መልካሙን ሚያሳየኝ
በለመለመ መስክ የሚያሳድረኝ
በረፍትም ዉሃ ዘንድ ሁሌ ሚመራኝ

በቅዱሱ መንፈስህ እመካለሁ
በቅዱሱ መንፈስህ እኮራለሁ
በቅዱሱ መንፈስህ እጽናናለሁ
ከቅዱሱም መንፈስህም እማራለሁ

እኮራለሁ (፬)
እመካለሁ (፬)




"ድሮ ገና" Diro Gena by Dawit Getachew from Volume 1


ድሮ ገና ከማህፀን ሳለሁ በእናቴ ሆድ
በሥም ጠርተህ የለየኸኝ ክፉን ደጉን ሳላውቅ
የአንተ ክብር መገለጫ እንድሆን በቤትህ
ከነኃጢአቴ የመረጥከኝ ለአንተ እንድኖርልህ

በሰጠኸኝ መንገድ ስሄድ ባሰብክልኝ ስፍራ
እንዳልገኝ ሳሳዝንህ ቸል ብዬ ሳልሰራ
ዛሬ በቀን ለምንሃለሁ ኃይልህ እንዲረዳኝ
በመክሊቴ ብዙ አትርፌ አንተን ደስ እንዳሰኝ

አዝ:- ኃይልህ ይርዳኝ ለምናለው
እንድትረዳኝም አምናለሁ
መልካም ነገር ያደረኩኝ መስሎኝ
ሳሳዝንህ እንዳልገኝ

ስመላለስ በዚህች ምድር ሳገለግል አንተን
ለማልኖረውን አውርቼ የተጣልኩ እንዳልሆን
እንዳታልፈኝ እፈራለሁ በምትመጣበት ቀን
ሕይወቴማ አንተን ያክብድህ አፌ ብቻ ሳይሆን

ክብርህን አሳየኝ የአንተን ማንነት
ቅዱሱን መንፈስህን ሚመራኝ ወደ እውነት
እኔ ደካማና ኃጢአተኛ ሰው ነኝ
ሃይልህ ግን ከረዳኝ ከእግሬ እቆማለሁ

አዝ:- ኃይልህ ይርዳኝ ለምናለው
እንድትረዳኝም አምናለሁ
መልካም ነገር ያደረኩኝ መስሎኝ
ሳሳዝንህ እንዳልገኝ

ቀድመህ ውጣ በሕይወቴ
ልከተልህ ቸሩ አባቴ
አንተ ቀድመኀኝ ካልወጣህ
እኔ ብሮጥ ምን ላመጣ

ለምንሃለሁ ጌታ
ለምንሃለሁ ኢየሱስ
ኃይልህ ይርዳኝ ጌታ


Репост из: ET- ONLINE INCOME 💵
ይሄ Time bucks ወይም ጋሼ Website ላይ በቀላሉ ሰርቬ ጥያቄዎችን እየሰራቹ ዶላር መስራት ነው

የበዓል መዋያ የሚሆን ቀላል ስራ ነው ጥያቄዎቹን እያነበባቹ በመስራት ከ10 እስከ 15 ደቂቃ ብቻ ገንዘብ መስራት ነው

ስትመዘገቡ በ Google account sign up አድርጉ በተጨማሪም አንድ ታስክ ወዲያው ስሩ በፍፁም VPN እንዳትጠቀሙ

https://timebucks.com/?refID=227811799

https://timebucks.com/?refID=227811799

payment አድሬስ ማስገባት እንዳትረሱ ምክንያቱም እራሱ በቀጥታ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት ቀናት ባስገባቹለት አድሬስ ነው የሚልከው ከ 3$ ጀምሮ


ABENEZER LEGESSE - EYERUSALEM

አንተን ሳላይ እንዲ ከወደድኩህ ካፈቀርኩህ
በፍቅርህ ብዛት እንዲህ ከነገርኩህ

ያየሁ እለት አንተን ፊት ለፊት
እንዴት ልሆን ባላዉቅም

ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ህይወቴ ፍፁም ይሆናል x4

በላይ በሰማይ በጉ ሠርግ ላይ
እኛ ልጆችህ ተሰብስበን ሳይ
ሁሉም በደስታ አብሮ ሲዘምር
በዚያ አዲስ ሰማይ በተስፋ ምድር

ናፍቄአለሁ አዲሱን ቤቴን
ናፍቄአለሁ ዘላለም ቤቴን x2

በምድር ያለኝ ህይወት ቢያበቃም
ሰማይ ይቀጥላል የሱስ ካንተ ጋር
ሞት እንኳን ቢሆን መች ያስፈራኛል
ፊትህን እንዳይ ቤትህ ያደርሰኛል

ናፍቄአለዉ አዲሱን ቤቴን
ናፍቄአለዉ ዘላለም ቤቴን x3

ወደ አንተ እስክሄድ ወይ እስክትመጣ
እናፍቃለዉ የነፍሴ ጌታ
እስከዚያ ድረስ አንተ ጠብቀኝ
የክብር ቤቴ ፅዮን አድርሰኝ

ናፍቄአለዉ አዲሱን ቤቴን
ናፍቄአለዉ ዘላለም ቤቴን x3


Ijaaramaa Deemna | Rahel T. Official live worship

Bishaan kattaa keessaa futtaafachiifta
Waan hin jirree gara jiraatti nii waamta
Lafee lafa onaati lubbuu nii deebifta
Milluu kee tokkittiin dachee rommisiifta

Eeyyee Eeyyee Nii amanna
Humna Waaqa keenyaati Nii amanna

Ulfina keetiif maaltu hin bitamu
Galaanni hin qoora gaarri hin socho’a
Yemmuu ati kaatu tulluun raafamee
Macci hundinu gadi gadi jedha

Utuu nu balleessuu barbaadee
Dinqii kana hundumaa Nutti hin agarsiisu ture
Ijaaramaa deemna Kakuu keenya dhaalaa
Akka nu barsiise Isatu nuuf lola

Eeyyee Eeyyee Nii amanna
Humna Waaqa keenyaati Nii amanna

Gimbii jabaadha Maqaan Waaqayyo keenyaa
Gara isaatti baqannee ol ol ol ol jenna
Maqaansaa qulqulluun Nuuf ta’eera’oo gaachana
Isumaan of jajna Isa dhaadannoon keenya

Yesuusiin of jajna
Isa dhaadannoon keenya

Eeyyee Eeyyee Nii amanna
Humna Waaqa keenyaati Nii amanna


ዝም ብዬ እቆማለሁ - Eyerusalem Worku ft Kenessa Bula
This song was originally written by Pastor Tesfaye Gabiso.


በዚች ምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ አለብኝ
እኔ ዝም አላለሁ አንተ ተዋጋልኝ
አንተን ያሰለፉ ሰልፉ ሰምሮላቸው
አይቼ ተምሬያለሁ ከድል ዝማሬያቸው

ዝም ብዬ አቆማለሁ
ሰልፉን ለአንተ እለቃለሁ
በእምነት ወደ አንተ አያለሁ ጌታ ሆይ
ድልህን እጠብቃለሁ (፪x)

ሰልፉ የእኔ መስሎኝ እረታለሁ ብዬ
በሥጋዬ ስታገል ተዝለፍልፌ ዝዬ
መረታቴ ነውኮ ኢየሱስ ጌታዬ
ኧረ ቶሎ ናልኝ አይብዛ መከራዬ

ዝም ብዬ አቆማለሁ
ሰልፉን ለአንተ እለቃለሁ
በእምነት ወደ አንተ አያለሁ ጌታ ሆይ
ድልህን እጠብቃለሁ (፪x)

የእሳት ሰረገላው መለኮታዊው ጦር
የድምፅህ ነጐድጓድ ጠላት የሚያሸብር
ይምጣ ይዋጋልኝ እኔ ኃይል የለኝም
አሁን አውቄያለሁ ሰልፉ የእኔ አይደለም

ዝም ብዬ አቆማለሁ
ሰልፉን ለአንተ እለቃለሁ
በእምነት ወደ አንተ አያለሁ ጌታ ሆይ
ድልህን እጠብቃለሁ (፪x)


እኔ እሱን የማውቀው (ene esun yemawkew) ምህረት ኢተፋ

እንደ አፉ እንደተናገረው
ያደርጋል ጌታዬ ታማኝ ነው
እንደ አፉ እንደተናገረው
ያደርጋል ጌታዬ ታማኝ ነው (2x)

አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ

ሰዎች ከውጭ ሆነው እንዲህ አሉኝ
እስቲ አምላኳ ያርግ አሉ ዛቱብኝ (2x)
አምላኬም ከሠማይ ይህንን አየ
በሚያሳይበት ሰርቶ አሳየ (2x)
ጌታዬም ከሠማይ ይህን አየ
በሚያሳይበት ሰርቶ አሳየ (2x)

አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ

እኔ እርሱን የማውቀው እንደዚህ ነው
እስራቴን ፈትቶ ሲለቀኝ ነው (2x)

ጠላቴ ይሄን ስማ እነግርሃለው
እንደ አንተ አይደለም ጌታ ታማኝ ነው
እርሱ ታማኝ ነው (2x)

አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ


አይቀልብኝም - ሐምሌት በልጁን Hamlet Beljun

አንተ ቀርበህ እንጂ በመንገዴ አልደርስብህም
ፀጋህ በምነት እንጂ በስራዬ አልፀድቅም
ማለቂያ በሌለዉ ፍቅር ማባሪያ በሌለዉ ምህረት
ፍፁም አይቀልብኝም ስትመጣ ወዳለሁበት

በሚገባኝ ቋንቋ በኔ አነጋገር
ወርደህ ያስረዳኸኝ የፈቃድህን ሚስጥር
ፍቅር ግድ ብሎህ እንጂ ወደታች ያየኸው
አንዳች አይጎልህም የለም ምጨምረው

አይቀልብኝም ፍቅርህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም መዉደድህ አይቀልብኝም

ስትችል መኖር ያለ እኔ እኔን የፈለከዉ
በምስልህ እንደ ሠዉ ተገኝተህ ራስህን ባዶ ያረከዉ
በላይ ያለዉን ክብርህን ትተህ በዉርደት ያለፍከዉ
ደምግባት ዉበትህን ያጣህ ህይወቴን ልታተርፋት ነዉ

ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ
ወደኔ ቀርበህ ስትመጣ ልቤ አያቀልህ

ገኖልኝ ምህረትህ ተቀብሎኝ ፊትህ
ስትሰነብት ቤቴ በዝቶ ትእግስትህ
ገና ሳልናገር ቃላቴን አዉጥቼ
ደሞም ሳልገልጠዉ የልቤን አዉግቼህ
የዉስጤ ሲገባህ መሻቴን ስትፈፅም
ይህ ሁሉ እንዲገባኝ ፍፁም (አልቆጥረውም)(2)

ካገኘኝ ይህ ሁሉ በጎነት ተገብቶኝ የተቀበልኩት
የለም አለምድህ መድኔ አንተ እኮ ብርቅ ነህ ለኔ
ዛሬም በልቤ እንደተፈራህ እንደተከበርህ አለህ
ባወኩህ በተጠጋሁ ቁጥር ብርቅ ነህ ለኔ ዘዉድ ነህ

አይቀልብኝም ምህረትህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም ርህራሔህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም ትግስትህ አይቀልብኝም
አይቀልብኝም ጥበቃህ አይቀልብኝም


Yidnekachew Teka - Chekolebegn Lebie


ሌላ ነገር ታገስ ብትለኝ
ጠብቃለሁ እስኪሆንልኝ
ግን አባቴ ለክብርህ ነገር
በህልውናህ ውሎ ለማደር

አዝ:- ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ
እንዴት ብዬ ኢየሱስ ልያዝህ
ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ
አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ (2x)

ኢየሱስ ዓይኔ በርቶ አንዴ ልይህ
ኢየሱስ ውስጤ ራበኝ እስከምነካህ
ኢየሱስ እኔ አልችልም መኖር ካለዚያ
ኢየሱስ በሌለበት ክብርህ ህልውናህ (2x)

አዝ:- ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ
እንዴት ብዬ ኢየሱስ ልያዝህ
ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ
አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ (2x)

አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ
አባትዬ ፊትህ ጉጉቴ
ኢየሱሴ ክብርህ ጉጉቴ
አባትዬ ክብርህ ኢየሱሴ

ኢየሱሴ የነካው ሰው
ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው
ኢየሱሴ የገባው ሰው
ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው
ለሌላ ነገር መኖር አይችልም (2x)
ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም (2x)

የመቅደስን ደጅ የሚጠኑ
ብዙ ናቸው አንተን የሚሹ
አምላክህን አሳየኝ ሚሉኝ
ክብሩ የታል እስኪ አሳውቀን

ወዴት ልበል የት ጋር ነህ ውዴ
በእኔ ዘመን ይረፍ ትውልዴ
ከእኔ ውጪ የትም አልጠቁም
በእኔ ላይ ና እስኪያይህ ሁሉም (2x)

ኢየሱስ ዐይኔ በርቶ አንዴ ልይህ
ኢየሱስ ውስጤ ራበኝ እስከምነካህ
ኢየሱስ እኔ አልችልም መኖር ካለዚያ
ኢየሱስ በሌለበት ክብርህ ህልውናህ (2x)

የጭንቅ ነው ስጠራህ ውዴ
የውስጤን ምጥ ቃላት ሰብስቤ
ቢነግርልኝ የልቤን ጩኸት
የጥማቴን የርሃቤን ልክ

እስከመቼ እንዲሁ በልማድ
ያሰለቻል ሲደገም ትላንት
ብዙ ክብር ብዙ ህልውና
አዲስነት በየማለዳ (2x)

ኢየሱሴ የነካው ሰው
ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው
ኢየሱሴ የገባው ሰው
ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው
ለሌላ ነገር መኖር አይችልም (2x)
ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም (2x)


Samuel Tesfamichael - Melkam Neh [ ለኔ መልካም በማድረግ የታወቀው]


እንዴት ብዬ ላመስግንህ ለእኔ ስላደረከው ሥራ
ከየት ጀምሬ ልዘርዝረው ልተርከው በየተራ
ኧረ እንዴት ብዬ ላመስግንህ ለእኔ ስላደረከው ሥራ
ከየት ጀምሬ ልዘርዝረው ልተርከው በየተራ

ቃላት ባጣ የቱን ጀምሬ እንደምጨርስ
ሁለንተናዬ አንተን ያመስግን ሥራህን ያወድስ
ኦ ቃላት ባጣ ከየት ጀምሬ እንደምጨርስ
ሁለንተናዬ አንተን ያመስግን ሥራህን ያወድስ

መልካም ነዉ እያሉ ዘመሩልህ ወንድሞቼ
መልካም ነዉ ልበልህ እኔም ተስማምቼ
መልካም ነዉ እያሉ አዜሙልህ ወዳጆቼ
መልካም ነዉ ልበልህ እኔም ተስማምቼ

ለእኔ መልካም በማድረግ የታወቀው (2x)
ለእኔ መልካም በማሰብ የታወቀው (2x)

ሰው ሁሉ ያውቀዋል
ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ
ሀገር ሁሉ ያውቀዋል
ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ
ሁልጊዜ ለእኔ መልካም ነህ (3x)

በእናቴ ማህፀን ሳለሁ አጥንቶቼም ሳይዋደዱ
ደፋ ቀና ስል አድጌ እግሮቼም ቆመው ሲሄዱ (2x)

ሳልፈጠር የተፈጠሩ ቀኖቼን ያየህ
መልካም እየሆንክ እስከ ዛሬ እኔን እረዳህ (2x)

መልካም ነዉ እያሉ ዘመሩልህ ወንድሞቼ
መልካም ነዉ ልበልህ እኔም ተስማምቼ
መልካም ነዉ እያሉ አዜሙልህ ወዳጆቼ
መልካም ነዉ አየሁህ እኔም በሕይወቴ

ለእኔ መልካም በማድረግ የታወቀው (2x)
ለእኔ መልካም በማሰብ የታወቀው (2x)

ሰው ሁሉ ያውቀዋል
ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ
የሚያውቀኝ ያውቀዋል
ከአንተ በላይ መልካም የሚያደርግልኝ እንደሌለ
ሁልጊዜ ለእኔ መልካም ነህ (3x)

ተመስገን ተመስገን
ተመስገን የእኔ ጌታ
ተመስገን ልበልህ
ተመስገን ለዘለዓለም
ተመስገን (2x)


ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ/ ዝናዬ/ Ephrem Alemu/ Zinaye

ልቤ ሰላም ሲያጣ መከራው ሲበዛ
ወደማን አያለሁ ኢየሱስ ካንተ ሌላ
ልቤ ሰላም ሲያጣ ወጀቡ ሲበዛ
ወደማን አያለሁ የሱስ ካንተ ሌላ

ወየሁ ጠፋሁ ብዬ ሳለቅስ ሳነባ
ብቻዬን ነኝ ብዬ ስቆዝም ስከፋ
የዘላለም አምላክ ኢየሱስ ደረሰልኝ
የልቤን ተናግሮ በሰላም ሂድ አለኝ

አወድሃለሁ አወድሃለሁ አወድሃለሁ
ሚገባኝ ይሄ ነው (2x)

ዝና ዝናዬ ዝና ዝናዬ
አንተው ነህና (2x)

ባገልግሎቴ ላይ ዝናዬ
ክብር ያሳየኅኝ ዝናዬ
የማዕረግ ልብሴ ዝናዬ
የክብር ሽልማት ዝናዬ

ብኖር ላትጠቀም ሞቼ ላትጎዳ
በደምህ ከፈልከው የሕይወቴን ዕዳ
በደለኛው ልቤን በደምህ ቀድሰህ
ሕይወትን ሸለምከኝ ደህንነት አልብሰህ

ጉድጓዴን ስቆፍር ድንበሬን ልገፋ
ምሕረትህ ገደበኝ ታዝቦ ስገፋ
ነፍሴም ተመለሰች ከርስቷ ግዛት
በመስቀሉ ስራህ በጻድቁ ሞት

አወድሃለሁ አወድሃለሁ አወድሃለሁ
ሚገባኝ ይሄ ነው (2x)

ዝና ዝናዬ ዝና ዝናዬ
አንተው ነህና (2x)

ባገልግሎቴ ላይ ዝናዬ
ክብር ያሳየኅኝ ዝናዬ
የማዕረግ ልብሴ ዝናዬ
የክብር ሽልማት ዝናዬ

የሰጠኝን ላጣ የእጁን ተመኝቼ
ምሕረትን ስጠማ ፍሬዋን በልቼ
የጽድቅን ጥያቄ በልጁ መልሶ
ፈቃዱን አጸና መርገሜን ፈውሶ

ዝና ዝናዬ ዝና ዝናዬ
አንተው ነህና (2x)

ባገልግሎቴ ላይ ዝናዬ
ክብር ያሳየኅኝ ዝናዬ
የማዕረግ ልብሴ ዝናዬ
የክብር ሽልማት ዝናዬ


Репост из: ET- ONLINE INCOME 💵
💵7$ ወይም 1200 ብር ያለምንም invest 🔥
🟢የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ 💯

ME pass የmeta earth project ነው እና ይህ project $mec የሚባል token ያለው ሲሆን አሁን ላይ 1 $mec = 7$ አከባቢ ነው p2p ላይ በኢትዮጵያ 1200 birr ነው

እሽ እና እንዴት ነው ይሄን token የምናገኘው ካላችሁ ልንገራችሁ 😊

✅ stake በማድረግ በየቀኑ መሰብሰብ

✅ daily check in በማድረግ

እና ይሄን ያህል ካወራን መስራት ከፈለጋችሁ
👇 በዚህ መጀመር ትችላላችሁ 👇

https://i.mec.me/?c=4qd3yapt

https://i.mec.me/?c=4qd3yapt

🔺በድጋሜ አስታውሱ kyc ግዴታ ነው referral code ለማገናኘት ያ ማለት በ national id verify ማድረግ ትችላላችሁ

Показано 20 последних публикаций.