Fiker Entertainment YouTube channel 💚💛💓


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


እዚህ ቻናል ላይ የፈለጋቹትን የምታገኙበት
ነው
1 ማራኪና ሳቢ ግጥሞች
2 ቀልዶች😂
3 ስእል
4 ዘፈን
5 ትረካዎች
6 አነቃቂ መልክቶች
@Tsegayelove
👆👆👆👆👆👆
ሀሳብ አስተያየት ካላቹ
እግዛቤር ኢቲዮጲያን ይባርክ!!!

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


📲 ዩቱብ 4000 ሰአት በቶሎ ማስሞላት የምትፈልጉ ብቻ አሁን በውስጥ መስመር ልታናግሩን ትችላላቹ. ጥራት ባለው መልኩ ወድያው ሰአቱን ሞልተን እናስረክባለን.እናንተ በፈለጋቹት ቀን ላይ ሰአቱን ሞልተን ማስረከብ ነው የኛ ስራ..ለምሳሌ 4000 ሰአት ከ 5 እስከ 10 ቀን ውስጥ ሞልተን እናስረክባለን.

👇 ሰአት ማስሞያ ዋጋ ዝርዝር 👇
1 ሰአት = 2 ( ሁለት ብር )
1000 ሰአት = 2000 ( ሁለት ሺህ ብር )
2000 ሰአት = 4000 ( አራት ሺህ ብር )
3000 ሰአት = 6000 ( ስድስት ሺህ ብር )
4000 ሰአት = 8000 ( ስምንት ሺህ ብር )

ስራዉን እስከ 10 ቀን ባለው ግዜ ውስጥ ሞልተን ማስረከብ ነው..
ማሳሰብያ:- በየቀኑ ምን ያህል ሰአት ወደ ቻናላቹ እንደገባላቹ የሚያሳይ video record ማሳየት ግዴታ ነው።ምክንያቱም ምን ያህል ሰአት እንደገባላቹ ለማወቅ እና ሰአቱ ከተዋዋልነው ላይ ቢያንስ ወይም ቢጨምር ለመቆጣጠር ታስቦ ነው።
በዚህ ስራ ላይ ቻናላቹን ማስሞላት የምትፈልጉ ካላቹ ያናግሩን

🟡 በተረፈ Subscribe ማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን ሁሉንም በቅናሽ እሰራለን በፍጥነትና በጥራት ሰርተን እናስረክባለን

የ Subscribe ዋጋ

1,000 Subscribe 3000 birr
2,000 Subscribe 4000 birr
3,000 Subscribe 6000 birr
4,000 Subscribe 8000 birr
5,000 Subscribe 10,000 birr

🚫 ሞኒታይዝ ሆናቹሁ ዶላሩ አልሞላ ያላቹሁ በአሪፍ ዋጋ ሞልተን YouTube ቻናላቹሁን እንታደገዋለን ✅

❗️ gift 5,000 Like እና 5,000 view በነፃ እንሰራለን

🛑 ሁሉ ነገሩ አልቆ ብር የሚቀበል YouTube ቻናልም ከፈለጉ እኛ ዘድ አለ በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ

‼️ በቡድን የምታሰሩ ዋጋው ላይ ቅናሽ እናረጋለን
ማሰራት ከፈለጉ ቀድመው ወረፉ ያሲዙ

🟢 እደሚታወቀው tiktok ቻናል በጣም አሪፍ መክፈል ጀምሮል የምሰጣቸው አገልግሎት

............. followers

* 5k follow ........... 2000 birr
* 10k follow ...........3000 birr
* 15k follow ........... 4000 birr
* 20k follow ............ 5000 birr
* 30k follow ............ 6000 birr
* 50k follow .............8000 birr
* 100k follow .......... 16,000 birr

................ Like

* 5k Like ................. 500 birr
* 15k like................. 1000 birr
* 25k like.................. 2000 birr
* 35k like.................. 3000 birr
* 45k like.................. 4000 birr
* 55k like...................5000 birr
* 200k like.................10,000 birr

.................. view

* 5k view..................... 500 birr
* 10k view ................... 1000 birr
* 20k view.................... 2000 birr
* 30k view.................... 3000 birr
* 40k view.....................4000 birr
* 50k view.....................5000 birr
* 100k view................10,000 birr

................. profile view በነፃ

* 10k.................... በነፃ
* 20k.................... በነፃ
* 50k.................... በነፃ
* 100k..................በነፃ

በወር እስከ 25ሺህ ብር የሚከፈለው አካውንት በቅናሽ ዋጋ ለሽያጭ ቀርቦአል

❤️ lnstagram page or

10,000 followers 5000 birr
20,000 followers 8000 birr
30,000 followers 12,000 birr
40,000 followers 15,000 birr
50,000 followers 17,000 birr
100,000 followers 30,000 birr

Instagram post like

10,000 like 3000 birr
20,000 like 5000 birr
30,000 like 8000 birr
40,000 like 10,000 birr
50,000 like 12,000 birr
100,000 like 20,000 birr

☔️ Facebook / page, or, group, or, channel,

10,000 follow or like 4000 birr
20,000 follow or like 6000 birr
30,000 follow or like 8000 birr
40,000 follow or like 10,000 birr
50,000 follow or like 12,000 birr
100,000 follow or like 20,000 birr
200,000 follow or like 30,000 birr
300,000 follow or like 40,000 birr
400,000 follow or like 50,000 birr
500,000 follow and like 60,000 birr

➡️ Telegram group or channel join

10,000 Join 2000 birr
20,000 join 3000 birr
30,000 join 5000 birr
40,000 join 6000 birr
50,000 join 7000 birr
100,000 join 14,000 birr
200,000 join 20,000 birr

ማሰራት ከፈለጉ ብቻ ያናግሩን በሁሉም አገልግሎታችን ላይ gift ወይም ቦነስ አለሁ










ከባለፀጎች አንደበት !

ጋዜጠኛዋ ቢሊኒየሩን ቃለመጠይቅ እያደረገችለት ነው… የስኬትህ ሚስጥር ምንድነው?
ቢሊየነሩ ባዶ ቼክ ለጋዜጠኛዋ አቀበላትና የፈለግሽውን ያህል ገንዘብ ፃፊበት አላት!
ጋዜጣኛዋ በእንቤታ ቼኩን እየመለሰች «አይ እኔ እንደሱ አይነት ነገር ፈልጌ አይደለም የስኬት ሚስጥሮን መጠየቅ ፈለጊ ነው» አለች።
ቢሊየነሩ ድጋሚ ቼኩን መልሶ ሰጣትና «የፈለግሽውን ያህል ገንዘብ ፃፊ» አላት።
ጋዜጠኛዋ እንቢ አሻፈረኝ አለች።

ቢሊየነሩ ቼኩን እያሳያት «የስኬቴ ሚስጥር አሁን አንቺ ያጋጠመሽን አይነት እድል አሳልፌ አለመስጠቴ ነው…የስኬቴ ሚስጥር ያገኘሁትን እድል ሁሉ መጠቀሜ አሁን አንቺ እንድልሽን ተጠቅመሽ ቢሆን ኖሮ የአለማችን ሃብታሟ ጋዜጣኛ ትሆኚ ነበር… እኔ ሁለቴ እድል እንደሰጠሁሽ አለም ሁለተኛ ዙር እድል አትሰጥሽም አንዴ ያጋጠመሽን እድል መጠቀም የስኬት ሚስጥር ነው»

@fiker_Entertainment


ቴዲ አፍሮ ❤❤❤

ናዕት
(እያመመው ቁጥር ፪)
➖➖➖➖➖➖

ዶፍ (x2) …….

ግርም ያለ ጊዜ ሆነ ሰአቱ
በዳንኪራው ደምቆ በምቱ
ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ
ቦግ እልም እያለ መብራቱ (x2)

ኡኡ …… ሬጌ ናዕት
ሬጌ ናዕት

ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ

ኡኡ …… ሬጌ ራት
ሬጌ ናዕት

ማን ሊታደም ከድግሱ

ኡኡ …… ሬጌ ናዕት
ሬጌ ናዕት

ብልጭልጭ ቢሆን ድንኳን

ኡኡ …… ሬጌ ራት
ሬጌ ናዕት

አይለውጥ ጎግ የእውነት መልኳን

ቢጋርድ ሀሳብ አርጎ ሜዳን ገደል
እም አእላፍ ስቃይ ጭንቀት ቢደረደር
የነፍስ ሕላዊ መሻት ዋዌ ሳይገባቸው
ስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸው

ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ
ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አእላፍ ሬሳ
እያረረ ሆዴ ብስቅ በማሽላ ዘዴ
ና ታደም ይለኛል ደግሞ በነ ኡኡ ሬጌ

ኡኡ …… ሬጌ ናዕት
ሬጌ ናዕት

ብልጭልጥ ቢሆን ዳሱ

ኡኡ …… ሬጌ ራት
ሬጌ ናዕት

ማን ሊታደም ከድግሱ

ተላላ ዝንጉ ሰብ የሙታን ሸማ ደዋሪ
ምን አለ አይል ከፊት ሆኖ ቅርብ አዳሪ
ተናገር አፌ ደፍረህ ሳትናወጥ ከቶ
ዝም አይሆንም ሜዳ ተራራ ሞት መጥቶ

ከበሮ ግም ሲል በእምቢ ነጎድጓድ ምቱ
ይናዳል የዘር ድንዛዜ ያ ድውይ ቤቱ
ገለል በል ኤሳው ነፍሴን አንቀህ አታሳሳት
ብታገስ ባሰ ባንተ የልቤ እሳት

እያመመው መጣ (x2)

ያዳፈነው እሳት ከሆዱ ሳይወጣ
ልቤ እንደካቻምናው እያመመው መጣ
የሚያዜም ይመስላል ሲያጣጥር ተጨንቆ
ውስጡን ሲሰብቅለት ኡ….እያለ ማሲንቆ
ኡ….ኡ…..

እያመመው መጣ (x2)

የተረገጠ እውነት በጊዜ ውስጥ እግር
ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር
ትንሽ ጋብ እንዳለ የጭብጨባው ጩኸት
እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት

እያመመው መጣ (x2)

ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው
ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው
ከሀገርም ይሰፋል ያ የፍቅር ገዳም
መጠሪያው ሰው እንጂ ዘር አይደለም አዳም

ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
ሀገሬን ላልረሳት
ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት (x2)

ዳር አለው እንዴ ድንበር …….. ዳር አለው እንዴ
ዳር አለው እንዴ ፍቅር …….. ዳር አለው እንዴ
የዘር ሐይማኖት ድንበር …….. ዳር አለው እንዴ
ዳር አለው እንዴ ፍቅር …….. ዳር አለው እንዴ
በዚህ ለፀና እውነት …….. ዳር አለው እንዴ
የፍቅር ሀገር ከጥንት …….. ዳር አለው እንዴ
ዘብ ያድራል ሁሉም እስከሞት …….. ዳር አለው እንዴ
ዶፍ ቢዘንብ እቶን እሳት …….. ዳር አለው እንዴ

ዶፍ ዶፍ ብዘንብ እሳት
አገሬን ላልረሳት
ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት (x4)

-----------------------------//----------------------

የቃላት ፍቺ

ናዕት…. ሮሚጦ ቂጣ
ዋዌ….የልብ (የውስጥ) ሀሳብ ድምፀት (INTENTION)
ድውይ….ደዌ(በሽታ)
ዘውግ…..ዘር(ጎሳ)

---------------------------------------------------

ግጥም — ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ዜማ — ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ቆየት ያለ የሀገረሰብ ባህላዊ ዜማ
ሙዚቃ ቅንብር ፥ ኪቦርድ እና ሚክሲንግ — በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)
ጊታር — በረከት ተስፋዝጊ(ቤኪ)
መሰንቆ — ማንደፍሮ ካሳ (ቤቢ)
ድምፅ ቀረፃ እና ማስተሪንግ — ማሩ ዓለማየሁ

ምስጋና — ይህ ሥራ የተሳካ እንዲሆን በተለያየ መንገድ አስተዋፅዖ ላደረጋችሁ በሙሉ ::

መታሰቢያነቱ — ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፥ አካላቸው ለጎደለ እና ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ንፁሀን ዜጎች በሙሉ ይሁን።




ለ ዮቱበሮች (YouTuberoch) አስደሳች ዜና በ Facebook ቻናናቹሁን የምታስተዋውቁበት group ይዘንላቹ መተናል ይቀላቀሉና👇 ቻናሎን ያስተዋውቁ በአጭር ጊዜ የሚለወጡበት group new ይኔን እድል እዲጠቀም የሚፈልጉት ሰው ካለ ሼር ያድርጉላቸው በቅርቡ ደሞ ከ 20 ሺህ በላይ ተከታይ ባለው Tiktok Account ( አካውንት) ላይ free (ፍሪ) ማስታወቂያ እንጀምራለን
ጉሩፑን ለመቀላቀል 👇 ይጫኑት

https://www.facebook.com/groups/537805250640168/?ref=share














Tiktok video ❤❤❤
7000ሺህ እይታ ያገኘ video❤❤❤
Thakyou my people🙏🙏🙏

@fiker_entertainment/video/7068646984105725190?_r=1&u_code=dj649di3m0hjg9&preview_pb=0&language=en&_d=dj649f8cagjh9d&share_item_id=7068646984105725190&source=h5_m×tamp=1652979529&user_id=6974750424264344582&sec_user_id=MS4wLjABAAAA1zswV6WK6mbxc2bpGNdTT4b5PoJeX6X4hDOmb9gheFiYxvDBVwcQFPBGshpRBFd_&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7088628307257231109&share_link_id=615a3f64-8164-46cb-ba15-cc47d34d0b5a&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@fiker_entertainment/video/7068646984105725190?_r=1&u_code=dj649di3m0hjg9&preview_pb=0&language=en&_d=dj649f8cagjh9d&share_item_id=7068646984105725190&source=h5_m×tamp=1652979529&user_id=6974750424264344582&sec_user_id=MS4wLjABAAAA1zswV6WK6mbxc2bpGNdTT4b5PoJeX6X4hDOmb9gheFiYxvDBVwcQFPBGshpRBFd_&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7088628307257231109&share_link_id=615a3f64-8164-46cb-ba15-cc47d34d0b5a&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main









Показано 20 последних публикаций.

186

подписчиков
Статистика канала