15 Feb, 16:20
መኖር ላቁም ልሙት ከእንግዲህ እኔ አልታይ ያንተ ሕያውነት ይሰልጥን በእኔ ላይ አንተን አሳዝኜ ከአክሊሌ እንዳልጎድል ልሰቀል ካንተ ጋር በሕይወት ልኑር!