"ወታደር ነኝ!!"በመቶ አለቃ አስማረ ሰውአገኝ።
ይህ ግጥም የቀረበው ታኅሳስ 4/2014 ዓ.ም.በግሮቭ ጋርደን ዎክ በነበረው በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን አዘጋጅነት በተካሄደው የኪነጥበብ መርሐ ግብር ላይ ነው።ግጥሙ "ወታደር ነኝ!" በሚል ርዕስ መቶ አለቃ አስማረ ሰው አገኝ ሲሆን በጋሸና ውጊያ ላይ ለሀገሩ ሲዋደቅ የቆሰለ ጀግና ወታደር ነው።የመጣውም ከነክራንቹ ነው።@Misiker Media ምስክር ሚዲያ